በደ/ም/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለዴቻ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት የሻንቶ ዶዘር ሞዴል SD22H የሆነውን የመለዋወጫ ዕቃ ቁሳቁስ ግዥ ለመግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያለውን ባለ ንብረቶችን አወዳድረው መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ ካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት አውራዳ
የጨረታ ማስታወቂያ
- በደ/ም/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለዴቻ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት የሻንቶ ዶዘር ሞዴል SD22H የሆነውን የመለዋወጫ ዕቃ ቁሳቁስ ግዥ ለመግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያለውን ባለ ንብረቶችን አወዳድረው መግዛት ይፈልጋል፡፡
- በዚህም መሰረት ለ2017/18 ዓ ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ም/ወረቀት የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው እንዲሁም በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ ሁሉ በጨረታ መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- ጨረታውን የሚያሸንፍ ድርጅት የማያቀረባቸውን ዕቃዎችን በዘርፉ ባለሙያ ከተረጋገጠ በኋላ ክፍያ የምፈጸም መሆኑን የምያምን ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት እስከ 15ኛው ቀን ለወረዳ ገቢ ጽ/ቤት የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ/ ብር ብቻ በመክፈል ከመ/ቤታችን ግዥ ኬዝ ቲም ሰነድን በመውሰድና በዝርዝሩ መሰረት ዋጋ መሙላት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በመውሰድ ከተ/እ/ታ/ቫት/ ጋር በመሙላት እንዲሁም ከላይ የተዘረዘሩ የንግድ ፌቃድና ተያያዥ የመረጃ ኮፒዎችንና የጨረታ ማስከበሪያ /CPO/ በአንድ ፖስታ በማሸግ ዋጋ የተሞላበትን ኦሪጂናል ኮፒውን የጨረታ ሰነድ በሌላ ፖስታ በማሸግ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠሩ ተከታታይ ቀናት 15ኛው ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ እለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሠዓት ይከፈታል። ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር ብቻ/ በባንክ በተመሰከረ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- በጨረታ አከፋፈት ወቅት የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን አከፋፈት ሂደት አያስተጓጉለውም፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፍል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0945927114 ደውለው መረዳት ይችላሉ፡፡
በደ/ም/ሕ/ክ/መ/ካፋ ዞ ዴቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
አውራዳ
