በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንሳሮ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በመደበኛና እንስሳት ተዘዋዋሪ በጀት በወረዳው ውስጥ ላሉት ሴክተር መ/ቤቶች ስራ አገልግሎት የሚሆን የእንስሳት የመድሀኒት እና የህክምና መገልገያ እቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡