የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተወረሱ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ አዳዲስ አልባሳት /የመጋረጃ ጨርቅ/፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የኮንስትራክሽን እቃዎችና ሸቀጣሸቀጥ በሀራጅ ቁጥር 10/2019 በአክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ በሀራጅ ለመሸጥ ያወጣው ማስታወቂያ።
አዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
ሃራጅ ቁጥር 10/2019
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ሳይፈጸምባቸው የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ኮስሞቲክስ፣የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ)፣ አዳዲስ አልባሳት /የመጋረጃ ጨርቅ/ እና የኮንስትራክሽን እቃዎች በሀራጅ ጨረታ በአክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ማሳሰቢያ:- ጨረታው ሙሉ በሙሉ የሚከናወነው በአክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ብቻ ሲሆን መተግበሪያውን ከአፕ ስቶር ወይም ፕሌይ ስቶር (Auction Ethiopia) ብለው በማውረድ ወይም www.auction.et ላይ በመመዝገብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
| ተ.ቁ | የእቃው አይነት | የጨረታው አይነት | በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የሚወጣበት ቀን | ጨረታው የሚዘጋበት ቀን | ጨረታው የሚጀምርበት ሰዓት | ጨረታው የሚከፈትበት ቀን | ስልክ ቁጥር |
| 1 | ኮስሞቲክስ | ሃራጅ | 03/03/2019 | 08/03/2019 | 4:00 | 09/03/2019 | 0221118429/ 0222118925 |
| 2 | ኤሌክትሮኒክስ | ሃራጅ | 03/03/2019 | 08/03/2019 | 4:00 | 09/03/2019 | 0221118429/ 0222118925 |
| 3 | አዳዲስ አልባሳት /የመጋረጃ ጨርቅ/ | ሃራጅ | 03/03/2019 | 08/03/2019 | 4:00 | 09/03/2019 | 0221118429/ 0222118925 |
| 4 | የተሽከርካሪ መለዋወጫ | ሃራጅ | 03/03/2019 | 08/03/2019 | 4:00 | 09/03/2019 | 0221118429/ 0222118925 |
| 5 | ኮንስትራክሽን እቃዎች | ሃራጅ | 03/03/2019 | 08/03/2019 | 4:00 | 09/03/2019 | 0221118429/ 0222118925 |
| 6 | ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ) | ሃራጅ | 03/03/2019 | 08/03/2019 | 4:00 | 09/03/2019 | 0221118429/ 0222118925 |
የአክሽን ኢትዮጵያን መተግበሪያ በተመለከተ 09-05-11-5511/ 011-66-68-828 በመደወል ማግኘት ይቻላል። አዳማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የመንግስት ጉምሩክ መጋዘን የስራ ሂደት ስልክ ቁጥሮች 0221118429 እና 0222118925 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
አዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት
Summary
Customs Commission Adama Branch sells confiscated goods by online auction via Auction Ethiopia: cosmetics, electronics, new clothing and curtain fabric, vehicle spare parts, construction materials and miscellaneous goods.
