Tender Detail

Tender Details


በሸገር ከተማ አስተዳደር የሱሉልታ ከፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በስሩ ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች ቋሚ እቃዎች (ኤሌክትሮኒከስ እቃዎች እና ፈርኒቸሮች) ፣ አላቂ እቃዎች ማለትም ( የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የተለያዩ መጠን ያላቸው ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በሸገር ከተማ አስተዳደር የሱሉልታ ከፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በስሩ ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች ቋሚ እቃዎች (ኤሌክትሮኒከስ እቃዎች እና ፈርኒቸሮች) ፣ አላቂ እቃዎች ማለትም ( የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የተለያዩ መጠን ያላቸው ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በጨረታው መወዳደር የሚፈልግ ማንኛም ህጋዊ ተጫራች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒአ (CPO) ብቻ 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር ብቻ) በክፍለ ከተማችን ውስጥ ባሉት ባንኮች በተመሰከረ (CPO) ብቻ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በመውሰድ በትክክል በመሙላት በታሸገ ፖስታ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በተለያየ ፖስታ በማድረግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀን ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በስንቄ ባንክ አካውንት ቁጥር 1064628071215 የሱሉልታ ከፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በማለት ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
  7. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በአል ወይንም ቅዳሜ እና እሁድ ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጠዋት እስከ 4፡00 ሰነዱ በጨረታ ሳጥን ገብቶ በዚያው ቀን 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  8. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ይከፈታል፡፡
  9. ፅ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ መሆኑን እየገለጽን ለበለጠ መረጃ የሱሉልታ ከፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት እቃ ግዢ ክፍል በአካል ቀርበው መረዳት ይችላሉ፡፡

የሱሉልታ ከፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Open tender for the purchase of fixed assets (electronics and furniture) and consumables (office supplies, cleaning items, and various-sized tires) for offices under the Sululta sub-city Finance Office. Bidders must have a valid trade license, VAT registration, and supplier registration.
Save Tender