አቃ/ቃ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለመምሪያው የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የህትመት ውጤቶች፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣ የቀላል መኪኖች ከመነዳሪ ታፕሴሪ፣ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሪክና የምህንድስና ዕቃዎች፣ የተለያዩ የእስረኛ (የተጠሪጣሪ) ቀለብ እንዲሁም የተለያዩ የህክምና መድሀኒትና ሪጀንት እና ለ11 ፖሊስ ጣቢያዎች የክበብ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አቃ/ክ/ከ/ፖ/መምሪያ 002
አቃ/ቃ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለመምሪያው የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች የተለያዩ የህትመት ውጤቶች፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣ የቀላል መኪኖች ከመነዳሪ ታፕሴሪ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች የተለያዩ የኤሌክትሪክና የምህንድስና ዕቃዎች፣ የተለያዩ የእስረኛ (የተጠሪጣሪ) ቀለብ እንዲሁም የተለያዩ የህክምና መድሀኒትና ሪጀንት እና ለ11 ፖሊስ ጣቢያዎች የክበብ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ ሲሆን፡-
|
ሎት |
ሎት የጨረታ ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን |
|
01 |
የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች |
የጠቅላላ እቃ 2% |
|
02 |
የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣ የቀላል መኪኖች ከመነዳሪ ታፕሴሪ |
» » » |
|
03 |
የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች |
» » » |
|
04 |
የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች |
» » » |
|
05 |
የኤሌክትሪከና የምህንድስና ዕቃዎች |
» » » |
|
06 |
የእስረኛ (የተጠርጣሪ ቀለብ) |
» » » |
|
07 |
የተለያዩ የህክምና መድሀኒትና ሪጀንት |
» » » |
|
08 |
የተለያዩ የህትመት ውጤቶች |
» » » |
|
09 |
ለ11 ፖሊስ ጣቢያዎች የክበብ አገልግሎት |
» » » |
ስለዚህ፡- ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው
- በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆን እና በዘርፉ የተሰማሩ ለመሆናቸው በጀርባው ይመልከቱ የሚል ፅሁፍ በግልፅ ማቅረብ አለባቸው።
- የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ፡፡
- ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
- የታደሰ የዘመኑን ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- የታደሰ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው።
- የመንግስት መ/ቤቶች ለሚያወጡት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው።
- በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ክሊራንስ ማቅረብ አለበት፣
- አማራጭ ዋጋ ሆነ አማራጭ እቃ በዚህ ጨረታ ማቅረብ አይቻልም።
- በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ ውጤት እንደታወቀ ተመላሽ የሚሆን በሎቱ ፊት ለፊት የተቀመጠውን የገንዘብ መጠን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለአቃ/ቃ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ ተብሎ በተዘጋጀ ከባንክ በተመሰከረለት ቼክ ወይም ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡-
- ተጫራቾች ቴክኒካል ሰነዶችንና የዋጋ ማቅረቢያዎችን/ፋይናንሻል/ሰነዶች በተለያየ ፖስታ ታሽጎ ለየብቻ መቅረብ አለባቸው ማንኛውንም ተጫራች የሚያስገባው ሰነድ ፋይናንሻል የጨረታ ሰነድ አንድ ኦሪጅናል አንድ ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማሸግ በፖስታው ላይ የጨረታ ሰነዱን ቁጥር ለመምሪያው የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የህትመት ውጤቶች፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣ የቀላል መኪኖች ከመነዳሪ ታፕሰሪ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሪክና የምህንድስና፣ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የእስረኛ (የተጠሪ) ቀለብ እንዲሁም የተለያዩ የህክምና መድሀኒትና ሪጀንት በትክክል መፃፍ እንዲሁም በፖስታው ላይ ማህተም በመምታት ማስገባት ያለበት ሲሆን ስርዝ ድልዝ በፍሉድ የጠፋ ሰነድ ዋጋ ያልተሞላበት ዝርዝር ተቀባይነት የሌለው መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚያሲዙት ሲ.ፒ.ኦ. ከቴክኒክ ሰነዶችጋር በአንድ ላይ ታሽገው መቅረብ አለባቸው።
- በጨረታ አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች ዕቃውን ወይም አገልግሎቱን በራሳቸው ትራንስፖርት አቃ/ቃ/ክ/ከተማ ውስጥ በሚገኘው አቃ/ቃ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ በፍሳጎት መግለጫው በተጠቀሰው መሰረት ጥራታቸው ተረጋግጦ የማስረከቢያ ቦታ ድረስ በማምጣት ማስረከብ አለባቸው፡፡
- በጨረታ ሰነድ በክፍል 6 ውስጥ በሚገኘው የፍላጎት መግለጫ ለመምሪያው የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች የተለያዩ የህትመት ውጤቶች፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣ የቀላል መኪኖች ከመነዳሪ፣ ታፕሴሪ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች የተለያዩ የኤሌክትሪክና የምህንድስና ዕቃዎች፣ የተለያዩ የእስረኛ (የተጠርጣሪ) ቀለብ እንዲሁም የተለያዩ የህክምና መድሀኒትና ሪጀንት እና ለ11 ፖሊስ ጣቢያዎች የክበብ አገልግሎት ዝርዝር ማቅረብ አለበት።
- ተጫራቾች ቃሊቲ ክራውን ሆቴል አጠገብ የተባበሩት ማደያ ፊት ለፊት በሚገኘው በአቃ/ቃ/ክ/ከ/ፖሊስ መምረያ 3ኛ ፎቅ 303 ቁጥር ግዢና ፋይናንስ ቢሮ ቀርበው በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመሰስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፣
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 2:30 እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ እንዲሁም በማግስቱ በ11ኛው ቀን እስከ ጠዋቱ 3:00 ሰዓት ድረስ ጨረታው ክፍት ሆኖ ስለሚቆይ አቃ/ቃ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- በ11ኛው ቀን ጠዋት 3:00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ 4፡00 ሰዓት ሲሆን በመ/ቤቱ ስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል፣
- የጨረታው መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው መደበኛ የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው 3፡00 ታሽጎ ሰዓት 4:00 ሲሆን ይከፈታል።
- ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተወዳዳሪዎች የሚወዳደሩባቸውን ዕቃዎች ላንፐል ከጨረታው መከፈት ቀን በፊት መቅረብ አለባቸው። ሳንፕል ያላቀረበ ከጨረታው ውድቅ ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ፡-
በስልክ ቁጥር፡- 011 4 39 31 96/ 011 4 71 74 84
የዕቃው ልዩ ሁኔታዎች ተያይዘዋል እነዚህም ማንኛውንም የውል ውጤት ለመመስረት አይነተኛ ክፍል ናቸው።
የአቃ/ቃ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ
