Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አዲስ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
  • Address አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, Phone: 0112731088
  • Website
  • Deadline15 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Securityበየ ሎቱ ይለያያል
  • opening date2025-10-15 00:00:00
  • Categories Office Supplies And Services , Textile, Garment & Leather , Cleaning And Janitorial Equipment , Vehicle

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አዲስ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ፡ - ሎት 1.የደንብ ልብስ ሎት 2. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት 3. የፅዳት ዕቃዎች ሎት 4. የመኪና እቃዎች ሎት 5- ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አዲስ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት


                                       የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ 

                       ቁጥር ፡- አሽ/ተሽ/ፍ/ቁ/ባ/ አዲስ ከተማ/ 2018/001

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አዲስ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ፡ - 

ሎት 1.የደንብ ልብስ 

ሎት 2. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች

ሎት 3. የፅዳት ዕቃዎች 

ሎት 4. የመኪና እቃዎች 

ሎት 5- ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች 

በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ የተሰማራችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዘረትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው መወዳደር _ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ 

* ንግድ ምዝገባ፣ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት (ቲን ነምበር)፣ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ክሊራንስ፣ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ሰርተፍኬት በእያንዳንዱ ሎት ማቅረብ አለባችሁ:: 

* ማስታወቂያው አየር ላይ የሚቆየው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ቆይቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ እለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4:30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ 

* የጨረታ ሰነዱን ከአዲስ አበባ ከተማ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አዲስ ከተማ ቅ/ጽ/ቤት ከአስተዳደርና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 29 ማስታወቂያው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን እስከ 10፡00 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ በመግዛት መውሰድ ትችላላችሁ:: * ተጫራቾች በጨረታ ማስከበሪያነት፡- 

* ለሎት 1 ፣ 2 ፣ 3 ፣ 4 እና 5 ለእያንዳንዳቸው በተናጥል የብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር) CPO አሰርታችሁ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡

* ባለስልጣን መስሪያ ቤታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: 

አድራሻ፡- ከጳውሎስ ሆስፒታል ወረድ ብሎ ከመድሀኒአለም ት/ቤት ወደ ግሩም ሆስፒታል በሚወስደው መንገድ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ግቢ ውስጥ የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አዲስ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 29 |ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-273-10-88፣011-273-13-38 መጠየቅ ይቻላል፡፡ 

                                        በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አዲስ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

Save Tender

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግልፅ ጥቅል 1 -- Kitchen Material ans hand tools (የኩሽ...

READ MORE
በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሎት-1 -ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት-2፡ - የፅዳት ዕቃዎች ፣ሎት-3 የደንብ ልብስ፣ሎት-4 የተሽከር...

READ MORE
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ለ2019 በጀት ዓመት ለማሟያ የሚሆን በአንደኛ ዙር ያልተከናወኑ የሁለተኛ ዙር ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ጥቅል ደ...

READ MORE