Tender Detail

Tender Details


የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በሸካ ዞን የአን/ወ/ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ያሉት ሴ/ር መ/ቤቶች ለሥራ አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያዎች፣ እላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ /ኮምፒዩተሮችና ላፐቶፖች/፣ ሞተር ሳይክሎችና የሞተርና የመኪና ጎማዎች፣ ፈርኒቸር፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የሠራተኛ ደንብ ልብሶችና የስፌት አገ/ቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ በሸካ ዞን እን/ወ/ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በሸካ ዞን የአን/ወ/ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ያሉት ሴ/ር መ/ቤቶች ለሥራ አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ /ኮምፒዩተሮችና ላፐቶፖች/፣ ሞተር ሳይክሎችና የሞተርና የመኪና ጎማዎች፣ ፈርኒቸር፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የሠራተኛ ደንብ ልብሶችና የስፌት አገ/ቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት

  1. በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን 2018 በጀት ዓመት ፈቃዳቸውን ያሳደሱ፤
  2. ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ቲን ቁጥር ያላቸውና የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል ትችል፤
  3. እስከ ወረዳ ማዕከል በራሳቸው ወጪ ያሸነፉትን ዕቃዎችን ማቅረብ የሚችል/ትችል፤
  4. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ግዥ አይነት (ሎት) 3000 /ሦስት ሺህ/ እና ለጽዳት ዕቃዎች ብር 1000 /አንድ ሺህ/ በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ማስያዝ የምትችሉ ሆኖ ከዚህ በላይ በተገለጸው መሠረት መስፈርቶቹን የሚያሟሉ ተጫራቾች ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ 200 ብር አንድራቻ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት በመክፈል ዕቃዎችን የያዘ ዝርዝር ሰነድ ከአን/ወ/ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 11 በመውሰድ እያንዳንዱ ዕቃ ዋጋ በነጠላ ከነቫቱ ተሞልቶ 2 ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ በማድረግና በፖስታ በማሸግ ለጨረታ የተዘጋጀ ሳጥን ቢሮ ቁጥር 11 ማስገባት ይኖርባቸዋል፤
  5. ጨረታው በ16ኛው ቀን ጠዋት 3፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል። 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል።
  6. የጨረታው ሳጥን በሚከፈትበት ወቅት ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባለመገኘታቸው ጨረታውን እያስተጓጉልም፣
  7. ተጫራቾች ባሸነፉበት ዕቃዎች ውል ገብተው ለማቅረብ ፈቃደኛ ባይሆኑ የውል ማስከበሪያ ያስያዙት cpo ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ሆኖ በጨረታ ህግና ደንብ መሠረት ለሚመለከተው አካል እርምጃ እንዲወስድ ሪፖርት ከተደረገ በኋላ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ሊወስድ ይችላል፡፡

ማሳሰቢያ፡-

  1. በፖስታው ላይ ስም፣ ፊርማ፣ አድራሻ፣ ማህተምና ስልክ ቁጥር መኖር አለበት፣
  2. አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈበትን ዕቃ ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ አለበት፤
  3. ያቀረቡትን ዋጋ በአሃዝና በፊደል ያለስርዝ ድልዝ መፃፍ አለበት፤ ለበለጠ መረጃ አድራሻችን ከዋናው መዲናን አዲስ አባባ እስከ ጌጫ 711 ኪ/ሜ፣ ጅማ እስከ ጌጫ 380 ኪ/ሜ፣ ከሚዛን እስከ ጌጮ 100 ኪ/ሜ፣ ከቴፒ እስከ ጌጫ 52 ኪ/ሜ ፣ ከማሻ እስከ ጌጫ 37 ኪ/ሜ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ በሸካ ዞን እን/ወ/ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

 

Save Tender