በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የጮራ ቦቶር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የፅሕፈት መሳሪያ፣ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት መሳሪያዎች፤ የሰራተኞች የደንብ ልብስ ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሞተር ሳይክሎች እና የመኪና ጎማዎች በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ

በዚህም መሰረት ተጫራቾች
- ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው/ያላት እንዲሁም የ2018 ዓ/ት ግብር የከፈለ በጮራ ቦቶር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናቶች የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
- ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 8000 (ስምንት ሺህ) ብር በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ቫት ተመዛጋቢ ስለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- (TIN Number) ቲን ነምበር ተመዝጋቢ ስለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ጨረታው አየር ላይ የሚውለው ከ ቀን 21/12/2017 እስከ ቀን 6/7/2018 ለተከታታይ የሥራ ቀናቶች ይሆናል፡፡
- ጨረታው የሚዘጋበት ቀን 6/1/2018 ሰዓት 6:00 ይሆናል
- ጨረታው የሚከፈትበት በቀን 6/1/2018 ሰዓት 8፡00 ሆኖ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ: መስሪያ ቤቱ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0917946869 መስፍን ብርሃኑ 0917473061 ቱሉ ብራሃኑ
በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የጮራ ቦቶር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት