Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ባሌ ዞን የደሎ መና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ባሌ ዞን የደሎ መና ወረዳ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0226680015
  • Website
  • Deadline01 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceሁለት መቶ ብር (200) የማይመለስ
  • opening date በ16 ኛው ቀን 4:30
  • Categories Office Supplies And Services , Textile, Garment & Leather , Stationery Materials

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ባሌ ዞን የደሎ መና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ላሉ መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉየተለያዩ የማሰልጠኛ መሣሪያዎች እና ህትመትና የህትመት ስራዎችን በግልጽ ጨረታ ከአቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ

በኦሮሚያ ከልላዊ መንግስት ባሌ ዞን የደሎ መና ወረዳ ገንዘብ /ቤት በወረዳው ላሉ /ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን 2019 . የበጀት አመት አላቂና ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና የልብስ ስፌት ሥራ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃና የኤሌክትሮኒክስ የጥጋና ሥራ፣ የሞተር ሳይክሎች ግዢና የጥገና ሥራ : የሞተር ሳይከል ዕቃ፡ ጎማ ከና ከለመዳሪው፤ የኮምፒዩተር ጥጋና፥ የፎቶ ኮፒና የፕሪንተር ጥጋና : የቴከኒከና ሙያ የተለያዩ የማሰልጠኛ መሣሪያዎች እና ህትመትና የህትመት ስራዎችን በግልጽ ጨረታ ከአቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ለጨረታ የምየስፈልጉ መስፈርቶች፣

1.     የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን፣ ቫት ተመዝጋቢ የሆነ።

2.     ማንኛውም ተጫራች ሕጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ ይኖርበታል።

3.     2018 . ግብር የከፈለና 2019 ኢም የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል።

4.     የጫረታው ሰነድ በሚቀርብበት ወቅት ኦርጂናል እና ኮፒ ለየብቻ በማሸግ መቅረብ ይኖርበታል።

5.     የጫረታው ሰነድ በሚከፈትበት ወቅት ጨረታ ሰነዱ ላይ ምንም አይነት የቁጥርም ሆነ የእኃዝ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም።

6.     ተጫራቶች የጨረታ ሰነድ ከዶሎመና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የማይመለስ ሁለት መቶ ብር (200) በመከፈል መግዛት የሚችሉ ሲሆን የተገዛበት ደረሰኝ ጫረታው በሚከፈትበት እለት ይዞ መቅረብ አለበት።

7.     የጫረታውን መስከበሪያ /CPO/ ሀያ ሺህ ብር (20,000)ማስያዝ የሚችል።

8.     ተወዳዳሪዎች ወይም ሀጋዊ ወኪሎቻቸው ጨረታ ለማስከፈት በሚቀርቡበት ወቅት ህጋዊ የውክልና ደብዳቤ ኦርጂናል እና ኮፒ ማቅረብ አለባቸው::

9.     የጫረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት በአየር ላይ ይውልና 16 ኛው ቀን ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ጠዋት 400 በማሸግ 4:30 ላይበደሎ መና ወረዳ ገንዘብ //ቤት ይከፈታል 16ኛው ቀን የበዓል ቀን ከሆና በቀጣይ የሥራ ቀን ይከፈታል።

10.                        የጫረታው ሰነድ ያቀረቡ ተወዳዳሪዎች የጫረታው ሰነድ ላይ ህጋዊ ማህተምና ፊርማቸውን ማኖርአለባቸው።

11.                        ደንብ ልብስ ላይ የምትወደዳሩ የምትወደዳሩበትን የልብስ ናሙና ይዛችሁ መቅረብ አለበችሁ።

12.                        የአቅረቢነት የምስከር ወረቀት ወይም ለኮምፕዩተር ጥጋና የምትወደዳሩ የብቃት ማረገጋጫ የላቸው መሆን አለበት

13.                        መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፈል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መበት ይኖረዋል።

ለተጨማሪ መረጃ በስ.ቁ.0226680015/361: 0915815858/09 23714383

 

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ባሴ ዞን የደሱ መና ወረዳ ገንዘብ /ቤት

✨ messages.ai_summary
The Dello Mena Woreda Finance Office seeks suppliers for office supplies, stationery, staff uniforms and tailoring, electronics and electronics repair, motorcycle purchase and repair, computer, photocopy and printer maintenance, vocational training equipment, and printing services. Bidders must be VAT-registered with a TIN, provide a valid business license, and submit original and copy documents separately.
Save Tender