Tender Detail

Tender Details

  • Company ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 ጤና ጣቢያ
  • Address ኮልፌ ቀራኒዮ ከፍለ ከተማ ወረዳ 06 ጤና ጣቢያ ቤተል ከአደባባዩ ዝቅ ብሎ ክፍለ ከተማው አጠገብ ወይም ፖስታ ቤት ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118336993
  • Website
  • Deadline25 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00 (ሁለት መቶ ብር) ለየሎቱ የማይመለስ
  • opening dateበእለቱ 4፡30
  • Categories Cleaning & Janitorial , Office Supplies And Services , Textile, Garment & Leather

በኮ/ቀ//ከ/ወ/6/ሚ/ጣቢያ በጨረታ ቁጥር 01/2019 ዓ.ም የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎችን፣ የጥገና ስራዎች የህትመት ስራዎችን፣ የጉልበት እና የጭነት አገልግሎቶችን እና የመሳሰሉትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በኮ/////6/m./ጣቢያ በጨረታ ቁጥር 01/2019 . የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎችን፣ የጥገና ስራዎች የህትመት ስራዎችን፡ የጉልበት እና የጭነትአገልግሎቶችን እና የመሳሰሉትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ለእያንዳንዱ ሎት መያዝ ያለበት የጨረታ ማስከበሪያ ብር

ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ (37000.00) ብር

ሎት 2-ደንብ ልብስ (37500.00) ብር

ሎት3 -የጽዳት እቃዎች (30000.00) ብር

ሎት4- ቋሚ እቃዎች (45000.00) ብር

ሎት5-ህትመት ሥራዎች (30000.00) ብር

ሎት6-የጥገና እቃዎች (20000.00) ብር

ሎት 7 የጥገና ሥራዎች (20000) ብር

ሎት 8 የጭነት አገልግሎት ማገር (10000.00) ብር

ሎት 9- የጉልበት አገልግሎት ግር (10000.00) ብር

ሎት10 የመኪና መለዋወጫና ታፒሴሪ (20000) ብር

1.     በመንግስት እቃ አቅራቢነት ከመንግስት ግዢ ኤጀንሲ የምስክር ወረቀት ያለው።

2.     ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የንግድ ስም ምዝገባ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

3.     የተጨማሪ እሴት ታከስ (ቫት) ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና ግብር ከፋይቲን የምዝገባ ወረቀት ያላቸው ሆነው በዋጋ ዝርዝር ላይ ቫትን አካተው መሙላት አለባቸው።

4.     ተጫራቶች የጨረታ ሰነዱን ለየሎቱ የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ህይ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት አስር ተከታታይ የስራ ቀናት ከቢሮ ቁጥር47መግዛት ይችላሉ

5.     በጨረታ ሰነዱ ላይ የተዘረዘሩትን እቃዎች ናሙና (ሳምፕል) ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ናሙና ለማቅረብ የማይመቹ እቃዎችን በፎቶ እና በካታሎግ ማቅረብ ወይም መስሪያ ቤቱ ድርጅቱ ድረስ

6.     እንዱ በሰጠው ዋጋ ላይ ሌላው ተንተርሶ መሙላት አይቻልም።

7.     ገዢው የሚገዛውን እቃ እስከ 20% ድረስ ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል።

8.     ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ሰነድ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በፖስታ በማሸግ እና ከላይየተጠቀሱትን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ በማስያዝ ወረዳ 06 ጤና ጣቢያ 4 ፎቅ ላይ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ እስከ 10ኛው ቀን ከሰዓት 13 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

9.     አሸናፈው ከታወቀ በኋላ ለተሸናፊዎች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ወዲያውኑ ይመለሳል።

10.                        አሸናፊዎች በሰነዱ ውስጥ በተገለጸው ጊዜ ገደብ ማለትም እስከ 7 ቀን ድረስ ቀርበው የውል ማስከበሪያ ጠቅላላ ያሸነፉበትን 10% ሲፒኦ በማሰራት ውል መዋዋል አለባቸው፡፡

11.                        ጨረታው የሚከፈተው በ11ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጠዋት 400 ሰዓት ላይ ታሽጎ በእለቱ 430 ላይ በተቋሙ አዳራሽ የሚከፈት ይሆናል።

12.                        ተጫራቾች የሚያቀርቡአቸው እቃዎች የአገልግሎት ጊዜአቸው የሚያበቃበት ቀን ቢያንስ ከአንድ አመት በላይ መሆን ይኖርበታል።

13.                        የእያንዳንዱ ሎት ኦርጂናል ሰነድ ለየብቻ በፖስታ መታሸግ ይኖርበታል።

14.                        መስሪያ ቤቱ ተገቢ ነው ብሎ ካመነበት ከጨረታው አሸናፊ ድርጅት ጋር እስከ 6 ወር ድረስ ውሉን ቢያድስም ባያድስም የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው።

15.                        እስቶር እስከማስገባት ድረስ ያለውን የማጓጓዣና የጉልበት ወጪ ተጫራቹ ይሸፍናል።

16.                        የጨረታ ማስከበሪያው በትክክል የተቋማችንን አድራሻ መግለጽ ይኖርበታል።

17.                        ከስራ እና ከህሎት /ቤት የሚጻፉ ደብዳቤዎች በትከከል የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ደብዳቤ መሆኑ መገለጽ ይኖርበታል። እንዲሁም ደብዳቤዎቹ በጽ/ቤቱ ሃላፊ ፊርማ እና ቲተር መውጣት ይኖርበታል በተጨማሪም የተቋማችንን ሙሉ አድራሻ በትክክል መግለጽ ይኖርበታል።

18.                        በሚጫረቱበት እቃ ላይ እሴት ለሚጨምሩ ለአነስተኛና ጥቃቅን ኢንተርፕራይዞች ልዩ ድጋፍ የሚደረግ ይሆናል።

19.                        የጨረታው የስራ ቋንቋ የፌዴራሉ የስራ ቋንቋ (አማርኛ) መሆን አለበት።

20.                        መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ጤና ጣቢያ ቤተል ከአደባባዩ ዝቅ ብሎ ከፍለ ከተማው አጠገብ ወይም ፖስታ ቤት ፊትለፈት።

 

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0118336993

 

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍስ ከተማ የወረዳ 06 ጤና ጣቢያ

 

 

 

 

 

✨ messages.ai_summary
The health station seeks suppliers for office supplies, uniforms, cleaning materials, fixed assets, printing, maintenance, labor, transport and related goods via open tender across 10 lots. Bidders need a government supplier certificate, valid license, tax and VAT registration, and must submit samples.
Save Tender