Tender Detail

Tender Details


በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የባሌ ዞን ጎባ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት መስሪያቤቶች አገልግሎት የሚውሉ- አላቂ የቢሮ እቃዎች፤ የጽዳት እቃዎች፤ የመኪናና የሞተር ጎማዎች፣ የግንባታ እቃዎች፤ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፤ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ እቃዎች፤ የግዢ አገልግሎቶች፤ የምግብ ግብአቶች፤ የህትመት አገልግሎትና የትራንስፖርት አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የባሌ ዞን ጎባ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር-C-004/4065/17

 

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የባሌ ዞን ጎባ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት መስሪያቤቶች አገልግሎት የሚውሉ- አላቂ የቢሮ እቃዎች፤ የጽዳት እቃዎች፤ የመኪናና የሞተር ጎማዎች፣ የግንባታ እቃዎች፤ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፤ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ እቃዎች፤ የግዢ አገልግሎቶች፤ የምግብ ግብአቶች፤ የህትመት አገልግሎትና የትራንስፖርት አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፣

  1. ለተጠየቁት የግዢ እቃዎችና አገልግሎቶች ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ የንግድ ፍቃዳቸውን ያሳደሱና ዋናውንና ኮፒውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. በመንግስት ግዢና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በአቅራቢነት የተመዘገቡና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  3. ማንኛውም ተጫራች በጎባ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስም የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) 30,000 (ሰላሳ ሺህ) ብር ከዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ጋር ማስያዝ ይኖርበታል።
  4. ተጫራቹ የጨረታውን ሰነድ በአንድ ኮፒ ማዘጋጀትና እንዲሁም የጨረታውን ማስከበሪያ ሲፒኦ (CPO) በኦርጅናል ሰነድ ውስጥ ማስቀመጥ ይኖርበታል።
  5. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ) በጎባ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት የሲንቄ ባንክ አካውንት ቁጥር 1071305601216 በማስገባት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከጎባ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር-4 በመቅረብ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በመሙላት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከሚዘጋበት ሰአት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።
  7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን ከቀኑ በ3፡30 ሰአት የጨረታው ሳጥን ይታሸግና በዚሁ እለት ከቀኑ በ4፡00 ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጎባ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር-1 ይከፈታል።
  8. የጨረታው የመክፈቻ ቀን በመንግስት የስራ ቀን የማይውል ከሆነ በቀጣይ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
  9. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ ይዘት (ገጽታ) ከጨረታ ሰነድ መረዳት ይችላሉ።

 

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር- 09 13 34 16 20 / 022 661 1238

 

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የባሌ ዞን ጎባ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

 

Save Tender