Tender Detail

Tender Details


በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በጅማ ዞን የጉማይ ወረዳ ገንዘብ /ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች በ 2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የመኪና ጥገና፣ መለዋወጫዎችን፣ ፈርኒቸር፣ ምግብ፣ ለጭነት የተወሰደ የሚያገለግሉ መኪኖች እንዲሁም ጎማ እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በጅማ ዞን የጉማይ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 831-01

 

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በጅማ ዞን የጉማይ ወረዳ ገንዘብ /ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች በ 2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የመኪና ጥገና፣ መለዋወጫዎችን፣ ፈርኒቸር፣ ምግብ፣ ለጭነት የተወሰደ የሚያገለግሉ መኪኖች እንዲሁም ጎማ እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች በተዘረዘረው መስፈርት መሰረት ተጫራቾች ማሟላት የሚጠበቅባቸው መስፈርቶች፡-

  1. የ2017 ዓ.ም ግብር የከፈሉ፤
  1. 2.በዘርፉ የ2018 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉ፤ የግብር መክፈያ ወቅት ካለቀ መወዳደር ይችላሉ
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያለው፤
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ እና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  4. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላቸው
  5. ለጨረታ ሰነድ የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ ብር 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ማስያዝ የሚችል፤
  6. የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ/ በመክፈል ከገንዝብ/ጽ/ቤት መግዛት የሚችል
  7. ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የስራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ገዝቶ ማስገባት የሚችል
  8. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ላይ በመሙላት ኦርጅናል እና ኮፒውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ሙሉ አድራሻውን እና የድርጅቱን ስም እና ማህተም በማድረግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ ስድስተኛው (16) ቀን 6:00 ሰዓት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፤
  9. ጨረታዉ በተባለበት ቀን እና ሰዓት ገብቶ ካለቀ በኋላ በእለቱ 6:30 (ስድስት ሰዓት ተኩል) ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ8:00 (ስምንት ሰዓት) በጉ/ወ/ገ/ጽ/ቤት ይከፈታል፣
  10. አሸናፊ ተጫራቾች ከጽህፈት ቤቱ ጋር ውል መፈራረም የሚችሉ እና የውል ማስከበሪያ /ዋስትና/ ያሸነፈበትን ዋጋ 10% በቼክ ማስያዝ የሚችሉ መሆን አለባችው፡፡
  11. ከዚህ ማስታወቂያ ላይ ያልተጠቀሱ መስፈርቶችን ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ።

ማሳሰቢያ፡- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ / በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251967671200 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በጅማ ዞን የጉማይ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት

 

Save Tender