Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን
  • Address , Phone: +251115187030
  • Website
  • Deadline16 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineEthiopian Herald
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityብር 30,000.00 (ሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና)
  • opening dateህዳር 07 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30
  • Categories Car Decoration Materials , Tire And Spare Parts , Vehicle tire

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ለተሽከርካሪዎች የተለያዩ ጎማዎች ግዥ

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን


የጎማ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ

ኢ.ሰ.መ.ኮ.ብ/ግ/ጨ/ጎማ/002/2019

  1. የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በፌዴራል ሕገ መንግስቱ መሰረት ነጻ ፌዴራላዊ መንግስት አካል ሆኖ የተቋቋመና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተጠሪ የሆነ ለሰብአዊ መብቶች መስፋፋት፣ መከበርና እና ጥበቃ የሚሰራ ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋም ሲሆን መስክ እና ከተማዎች ላይ ለሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎቹ የተለያዩ ጎማዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
    በዚህ ጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ:-
  2. በዘርፉ የታደሰ የ2018/2019 የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስና የግብር ከፋይ ምዝገባ ሠርተፍኬት፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ሠርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው::
  3. የቴክኒክና የዋጋ ሰነዳቸውን ዋና እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ ማስገባት አለባቸው::
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ብር 30,000.00 (ብር ሰላሳ ሺህ) በታሸገ ፖስታ አያይዞ ማቅረብ ይኖርበታል::
  5. ጨረታው ህዳር 07 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ተዘግቶ በዕለቱ ማለትም ህዳር 07 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
  6. ኮሚሽኑ ጨረታው ሙሉ ለሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በኮሚሽኑ 3ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል መውሰድ ይችላሉ::

አድራሻችን:- ቦሌ ፍላሚንጎ ፊት ለፊት ሐያት ሬጀንሲ አጠገብ ሰንሻይን ህንጻ ቁጥር 5
ስልክ ቁጥር:- +251-115506574

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን

✨ messages.ai_summary
The Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) seeks suppliers of various tyres for its field and city vehicles. Bidders need a renewed trade licence in the sector, VAT and TIN registration and a tax clearance certificate. Open bid.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender