Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Electric Utility (የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት)
  • Address ፒያሳ አካባቢ በሚገኛው አዲሱ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ህንፃ 15ኛ ፎቅ የሰፕላይ ቼይን እና ንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-57-38-98
  • Websitehttp://www.ethiopianelectricutility.gov.et/
  • Deadline14 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-14 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather , Metals And Metal Working , Vehicle tire , Used Items

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዚህ በታች በዝርዝር ያስቀመጣቸውን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለመሸጥ ይፈልጋል።

Ethiopian Electric Utility (የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኢ.ኤ.አ/ን/ግጨ-05/2017 ሎት 2

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ንብረት የሆኑ እስክራፕ ብረታ ብረቶችን, የተሽከርካሪ ጐማዎች፤ ባዶ በርሜሎች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ሎት

የዕቃው ዓይነት

የሚገኝበት ቦታ

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)

የጨረታው መዝጊያ ቀን

የጨረታው መክፈቻ ቀን

1

እስክራፕ ብረታ ብረቶች

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን

በኪ.ግ

2000

 

10,000.00

 

ሀምሌ 07 ቀን 2017 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት

 

ሀምሌ 07 ቀን 2017 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት

ሎት 2

የተሽከርካሪ ጎማዎች

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን

በቁጥር

50

 

ባዶ በርሜሎች

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን

በቁጥር

80

 

 

ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ያለው፣ ፈቃድ ያለው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ መስክር ወረቀት እና የታክስ ከፋይነት ቲን /TIN/ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
  2. ተጫራቾች የመንግሥት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን ሳፕላይ ቼን ንብረትና ጠቅላላ አልግሎት ቢሮ ሎት 2 የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000254223992 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. ተጫቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና (bid Security) በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ሐምሌ 07 ቀን 2007 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅ ሳፕላይ ቼን ንብረትና ጠቅላላ አልግሎት ቢሮ ለዚሁ ሥራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታ በተመሳሳይ ቀን ሐምሌ 07 ቀን 2007 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ላይ ይከፈታል፡፡
  6. ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 0461 78 24 78/ 09 12 77 09 56 መደወል ይችላሉ።
  7. ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመረዝ መብቱ የጠበቀ ነው፡፡

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሆሳዕና

የሠራተኞች የደንብ ልብስ ስፌት ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን /ሆሳዕና/

ሎት ቁጥር

የዕቃው ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)

የጨረታው መዝጊያ ቀን

የጨረታው መክፈቻ ቀን

አስተያየት

 

 

 

ሎት 1

ኮትና ሱሪ ባለገበር ሙሉ

በቁጥር

97

 

 

 

30,000.00

 

 

ሀምሌ 07 ቀን 2017 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት

 

 

ሀምሌ 07 ቀን 2017 ዓ.ም 8፡30 ሰዓት

 

ኮትና ጉርድ ቀሚስ ባለገበር ሙሉ

በቁጥር

23

ጃኬትና ሱሪ የተቋሙ አርማ ያለው

በቁጥር

538

ጃኬትና ጉርድ ቀሚስ የተቋሙ አርማ ያለው

በቁጥር

208

ቱታ የተቋሙ አርማ ኣለው

በቁጥር

21

/ጋወን/ የተቋሙ አርማ ያለው ከፊትና ከኋላ

በቁጥር

42

ጉርድ ቀሚስ የተቋሙ አርማ ያለው

በቁጥር

10

ሱሪ

በቁጥር

50

 

የሚወገዱ ንብረቶች ጨረታ ማስታወቂያ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን /ሆሳዕና/

ሎት

የዕቃው ዓይነት

የሚገኝበት ቦታ

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)

የጨረታው መዝጊያ ቀን

የጨረታው መክፈቻ ቀን

 

ሎት 2

እስክራፕ ብረታ ብረቶች

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን

በኪ.ግ

200

 

10,000.00

 

ሀምሌ 07 ቀን 2017 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት

 

ሀምሌ 07 ቀን 2017 ዓ.ም 8፡30 ሰዓት

የተሽከርካሪ ጎማዎች

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን

በቁጥር

50

ባዶ በርሜሎች

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን

በቁጥር

80

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

 

 

Save Tender