Tender Detail

Tender Details

  • Company BUNNA BANK
  • Address , Phone: 011-158-08-69
  • Website
  • Deadline03 Dec 2026, 10:00 AM
  • magazineፎርቹን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Price500(አምስት መቶ ብር)
  • Bid Securityለቤቶቹ የውጭ ተጫራቾች የመነሻውን 10% የውስጥ ተጫራቾች 5%፤ ለቢሮ መገልገያ ንብረቶች ብር 5000.00፤ በቡና ባንክ አ.ማ. ስም CPO
  • opening dateበዕለቱ ከጠዋቱ በ4:30 ሰዓት ጋራድ ህንፃ B ታወር 7ኛ ፎቅ በባንኩ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ይከፈታል።
  • Categories Land , House, Building And Warehouse , Sales, Disposals And Foreclosure , Disposal Sale , Used Items

ቡና ባንክ አ.ማ. በጋምቤላ፣ ሞጆ፣ አክሱም፣ ሸገር፣ ሆለታ፣ ባህር ዳር፣ ዲላ፣ ሱሉልታ፣ ጎንደር እና አዲስ አበባ የሚገኙ 12 የመኖሪያ ቤቶች፣ መጋዘኖችና ህንጻዎችን እንዲሁም ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ያወጣው ማስታወቂያ (ቁጥር ቡባ/ፋማዳ/ሽጨ/012/26)።

BUNNA BANK


የተለያዩ ንብረቶች ሽያጭ ጨረታ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ቡባ/ፋማዳ/ሽጨ/012/26

ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ.97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ቤቶችን ፤

ተ.ቁ.የባለይዞታው ስምለጨረታ የቀረበው ንብረትከተማ ክ/ከተማ/ቀበሌ ወረዳ/የቤት ቁጥርየካርታ ቁጥርየቦታ ስፋትየጨረታ መነሻ ዋጋ ብርጨረታው የወጣው
1ቡና ባንክ አ.ማ.የመኖሪያ ቤትጋምቤላ ከተማ ቀበሌ 05 የቤት ቁጥር አዲስ30805/07300 ካ.ሜ.3,554,071.34ለሶስተኛ ጊዜ
2ቡና ባንክ አ.ማ.መጋዘንሞጆ ከተማ3542/20104000 ካ.ሜ.29,033,218.88ለሶስተኛ ጊዜ
3ቡና ባንክ አ.ማህንጻአክሱም ከተማ ቀበሌ 0182/ድ/97600 ካ.ሜ.11,745,719.62ለሁለተኛ ጊዜ
4ቡና ባንክ አ.ማየመኖሪያ ቤትሸገር ከተማ ገፈርሳ ጉጂOR00012362911/019200 ካ.ሜ.3,515,942.25ለሁለተኛ ጊዜ
5ቡና ባንክ አ.ማየመኖሪያ ቤትሸገር ከተማ ፉሪ ክ/ከተማL/S/15270/2000200 ካ.ሜ.6,331,864.20ለሁለተኛ ጊዜ
6ቡና ባንክ አ.ማየመኖሪያ ቤትበም/ሸዋ ዞን ሆለታWBIFL/10422/14200 ካ.ሜ.4,296,697.41ለሁለተኛ ጊዜ
7ቡና ባንክ አ.ማየመኖሪያ ቤትሃና ማርያም ወረዳ 11ደ2/16/184/9369/000756/01147.69ካ.ሜ.20,591,593.82ለሁለተኛ ጊዜ
8ቡና ባንክ አ.ማመጋዘንባህር ዳር ከተማ ዳግማዊ ምንሊክ ክ/ከተማባህአፓ/0077/096000 ካ.ሜ.57,958,195.42ለሁለተኛ ጊዜ
9ቡና ባንክ አ.ማየመኖሪያ ቤትዲላ ከተማ ሆሮርሳ ቀበሌ1744/2014397 ካ.ሜ.1,882,715.77ለመጀመሪያ ጊዜ
10ቡና ባንክ አ.ማየመኖሪያ ቤትሱሉልታOR00002031905016400.41ካ.ሜ.13,085,630.46ለመጀመሪያ ጊዜ
11ቡና ባንክ አ.ማየመኖሪያ ቤትጎንደር ከተማ አዘዞ 01 ፣ ቀበሌ 20 /ኮንዶሚኒየም/5916/1643.64 ካ.ሜ.2,531,120.00ለመጀመሪያ ጊዜ
12ቡና ባንክ አ.ማየመኖሪያ ቤትአዲስ አበባ ከተማ ልደታ ክ/ከተማ (ተግባረእድ አልሳም ሪልስቴት)AA00030901044182.756 ካ.ሜ.21,931,200.00ለመጀመሪያ ጊዜ

እንዲሁም ቡና ባንክ አ.ማ.ሲገለገልባቸው የነበሩየተለያዩ የቢሮ መገልገያ ንብረቶችን ማለትም ካዝናዎችን ፣ የውሃ ማጣሪያዎች ፣ የ መኪና ጎማዎች ፣ ላይት ቦክሶችን ፣የጥበቃ ቤቶችን ፣ ጄኔሬተሮችን ፣ የእንጨት ካውንተሮችን ፣ የገንዘብ ቤት በሮችን ፣ የኮምፒዩተር ማስቀመጫዎችን ፣ ኮመዲኖዎችን ፣ ትኬት ፕሪንተሮችን ፣ ፓስቡክ ፕሪንተሮችን ፣ የብር መቁጠሪያ ማሽኖችን ፣ መልቲፈንክሽናል ፕሪንተሮችን ፣ ፕሪንተሮችን ፣ የሂሳብ ማሽን ፣ ራክ ካቢኔቶችን ፣ ፓችፓናሎችን ፣ የዶላር መለያ ማሽኖችን ፣ ስካነሮችን ፣ ኤርጎኖሚክ ፉል ሜሽ ሃይ ባክ ወንበሮችን ፣ ኤርጎኖሚክ ሃፍ ሜሽ ሚዲየም ባክ ወንበርን ፣ የጥበቃ መፈተሻ ማሽኖችን ፣ ዩሌግድ የእንግዳ ወንበሮችን ፣ሶርቲንግ ቴብል ፣ የጨርቅ ሃይ ባክ ወንበሮችን ፣ የጨርቅ ሎው ባክ ወንበሮችን ፣ የቆዳ ሃይ ባክ ወንበሮችን ፣ ማኔጀሪያል ወንበሮችን ፣ ባለሶስት መቀመጫ ወንበሮች ፣ ባህላዊ ወንበር ፣ ቴለር ስቱሎች ፣ ሜሽ ገስት ቼር ወንበሮችን ፣ ካሽ ቦክሶችን ፣ ፋክስ ማሽኖችን ፣ ፋይል ካቢኔቶችን ፣ የኮት መስቀያዎችን ፣ የስልክ ቀፎዎች ፣ የተለያዩ ዕቃዎች እና የፅህፈት መሣሪያዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የጨረታ ሰነዱ መግለጫዎች

  1. ንብረቶቹን መግዛት ለሚፈልጉ ተጫራቾች ወሎ ሰፈር አደባባይ ጋራድ ህንፃ B(ቢ.)ታወር 7ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከህዳር 7 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ህዳር 24 ቀን 2019 ዓ.ም. ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት በማንኛውም የባንኩ ቅርንጫፍ በመቅረብ ወይም የባንኩን የዲጂታል አማራጮች በመጠቀም በሂሳብ ቁጥር 1019601000609 የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ ገቢ በማድረግ እና ገቢ የተደረገበትን ማስረጃ በማቅረብ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች የመጫረቻ ዋጋቸውን በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ላይ በመሙላት እስከ ህዳር 24 ቀን 2019 ዓ.ም. ጠዋት 4:00 ሰዓት ድረስ ብቻ በባንኩ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ገቢ ማድረግ አለባቸው። የጨረታው ሳጥን በዕለቱ ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ በ4:30 ሰዓት ጋራድ ህንፃ B(ቢ.)ታወር 7ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው በባንኩ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  3. ለቤቶቹ እና ለተሽከርካሪው የውጭ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታ መነሻውን 10% እና የውስጥ ተጫራቾች 5% እንዲሁም ለተለያዩ የቢሮ መገልገያ ንብረቶች ፣ የፅህፈት መሣሪያዎች ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000.00 (አምስት ሺህ ብር) በቡና ባንክ አ.ማ.ወይም "Bunna Bank s.c. ስም በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

(ተራ ቁጥር 4–7 በጋዜጣው ላይ በዝርዝር ተገልጸዋል።)

ጨረታውን ያላሸነፉ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙትን ገንዘብ የጨረታው ውጤት ከተገለፀ ከአምስት ቀናት በኋላ መውሰድ ይችላሉ።

ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ - ዋናው መ/ቤት 011-126-43-67/011-557-72-91/011-126-19-01

  • ጋምቤላ ቅርንጫፍ በ 047-551-00-79 / 047-551-0149
  • ሞጆ ቅርንጫፍ በ 022-236-49-23 / 022-236-48-10
  • አክሱም ቅርንጫፍ በ 034-275-77-17 / 047-275-79-84
  • ገፈርሳ ቅርንጫፍ በ 011-260-13-56 / 011-260-16-02
  • ፉሪ ቅርንጫፍ በ 011-380-21-03 / 011-380-20-11
  • ሆለታ ቅርንጫፍ በ 011-261-05-37 / 011-261-07-65
  • ባህር ዳር ዲስትሪክት በ 058-320-38-95 / 058-320-22-09
  • ዲላ ቅርንጫፍ በ 046-131-39-65 / 046-131-23-91
  • ሱሉልታ ቅርንጫፍ በ 011-161-79-93 / 011-161-75-92
  • ጎንደር አዘዞ ቅርንጫፍ በ 058-2112663/ 058-2112054 መጠየቅ ይቻላል።

ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!

✨ messages.ai_summary
Bunna Bank sells by open tender 12 foreclosed houses, warehouses and a building in Gambela, Mojo, Axum, Sheger, Holeta, Hana Mariam, Bahir Dar, Dilla, Sululta, Gondar and Addis Ababa, plus used office equipment and furniture as-is. Open to all bidders.
Save Tender