የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በአዲስ አበባ፣ ቢሾፍቱና ጊምቢ የሚገኙ የመኖሪያ ቤቶች የሐራጅ ሽያጭ
Cooperative Bank of Oromia (COOP) (የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ)
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች ስሙ ለተገለጸ ተበዳሪ ያበደረው የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መክፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው የመንግስት አካል ያስመዘገበውንና ከዚህ በታች የተገለጹትን ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር አዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት እና አድራሻ (ቦታ) በመቅረብ በጨረታው ላይ እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል።
| ተራ ቁጥር | የተበዳሪው ስም | የንብረት አስያዥ ስም | የንብረት ዓይነት | አበዳሪው ቅርንጫፍ | ክልል | ክ/ከተማ | ወረዳ | የቤት ቁጥር | የካርታ ቁጥር | የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር | የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር | ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ቦታ እና ሰዓት |
| 1 | ወ/ሮ እየሩሳሌም አስፋው መኩሪያ | ወ/ሮ እየሩሳሌም አስፋው መኩሪያ | መኖሪያ ቤት | ወረ ጉ | አዲስ አበባ | ቦሌ | 09 | - | ቦሌ4/18/11/77/9854/00 | 297 ካሬ ሜትር | 44,915,816.17 | ታህሳስ 13 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት ከ4:00-6:00 ሰዓት ፍላሚንጎ አካባቢ በሚገኘው የኦሮሚያ ኅብረት ስራ ባንክ ፊንፊኔ ቅርንጫፍ ያለበት ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ባለው የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ይከናወናል። |
| 2 | አቶ ፍሬው ዘሪሁን ፀጋዬ | አቶ ፍሬው ዘሪሁን ፀጋዬ | መኖሪያ ቤት | ገዋሳ | አዲስ አበባ | ለሚ ኩራ | 03 | - | ለ/ኩ-03/10/127/2/10 /237616/1129/00 | 200 ካሬ ሜትር | 33,831,929.15 | ታህሳስ 13 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት ከ8:00-10:00 ሰዓት ፍላሚንጎ አካባቢ በሚገኘው የኦሮሚያ ኅብረት ስራ ባንክ ፊንፊኔ ቅርንጫፍ ያለበት ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ባለው የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ይከናወናል። |
| 3 | አቶ በቀለ ጉታ ገመኜ | አቶ በቀለ ጉታ ገመኜ | የጋራ ሕንፃ መኖሪያ ቤት | አዳ | አዲስ አበባ | አቃቂ ቃሊቲ | 09 | B-02 /12 | AA000070900 192020112 | 41.96 ካሬ ሜትር | 3,332,700.13 | ታህሳስ 14 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት ከ4:00-6:00 ሰዓት ፍላሚንጎ አካባቢ በሚገኘው የኦሮሚያ ኅብረት ስራ ባንክ ፊንፊኔ ቅርንጫፍ ያለበት ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ባለው የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ይከናወናል። |
| 4 | አቶ ብርሃኑ ጉተማ አበራ | ወ/ሮ መሰረት አሼቴ ደምሴ | መኖሪያ ቤት | ቢሾፍቱ | ኦሮሚያ | ዱባዩ | ቢፍቱ | - | B1/17491/12 | 200 ካሬ ሜትር | 2,303,057.99 | ታህሳስ 12 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት ከ4:00-6:00 ሰዓት ቢሾፍቱ ከተማ በሚገኘው የኦሮሚያ ኅብረት ስራ ባንክ ቢሾፍቱ ቅርንጫፍ ግቢ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ይከናወናል። |
| 5 | አቶ እስራኤል ሳቀታ ቻካ | አቶ እስራኤል ሳቀታ ቻካ | መኖሪያ ቤት | ሌቃ | ኦሮሚያ | ጊምቢ | ጊምቢ | - | 01/2221/2013 | 486.71 ካሬ ሜትር | 7,152,660.40 | ታህሳስ 12 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት ከ4:00-6:00 ሰዓት ነቀምት ከተማ በሚገኘው የኦሮሚያ ኅብረት ስራ ባንክ ነቀምት ዲስትሪክት ግቢ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ይከናወናል። |
ተጫራቾች እንዲያውቁት
- ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት እለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼(25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አሰርተውና ይዘው ሀራጁ በሚካሄድበትና ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ቀርበው በመመዝገብ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ። ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ፣ ንግድ ፍቃድ፣ የታደሰ መታወቂያና የድርጅቱን ውክልና ማቅረብ አለበት።
- ጨረታው ከላይ በታው፣ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለእዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል። ባለእዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
- ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት መጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ለተራ ቁጥር 1 ለወረጉ ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 0920-506976 ወይም 0917-366842" ለተራ ቁጥር 2 ለገዋሳ ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 0928625511" ለተራ ቁጥር 3 ለአዳ ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 0917-570184/0937966642" ለተራ ቁጥር 4 ለቢሾፍቱ ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 0937839317 እና ለተራ ቁጥር 5 ለሌቃ ቅርንጫፍ 0912-774669 በመደወል መረጃ ማግኘትና መጎብኘት ይችላሉ።
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15(አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
- የጨረታው አሸናፊ በሀገሪቱ ሕግ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የታክስና ቫት ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙን ወደ ራሱ የሚያዞር ይሆናል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ
✨ messages.ai_summary
Cooperative Bank of Oromia is selling by open auction five residential properties pledged as loan collateral, located in Bole, Lemi Kura and Akaki Kality (Addis Ababa), Bishoftu and Gimbi.
Not stated in the notice: opening date, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
