ለተማሪዎች መኝታ አገልግሎት የሚዉል ፍራሽ (Mattress) እና ትራስ (pillow) ጥራቱን የጠበቀ /
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ባህልና ስፖርት ቢሮ የጂንካ ስፖርት ማበልፀጊያ ማዕከል የስፖርተኞች ቀለብ ምግብ ለመመገብ የሚፈልጉ ደረጃቸውን የጠበቁ ሆቴሎች አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለማሠራት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢት/ክልል መንግሥት ጎፋ ዞን ዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በብሔራዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም በወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት በኩል 1ኛ በሻላ ሙሉ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ግቢ ውስጥ ለሴት ተማሪዎች ንጽህና መጠበቂያ ክፍል ግንባታ 1.1 በሻላ ሙሉ 1ኛ ደረጃ ትምህርት አዲስ የደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ/ incinerator /ግንባታ 2ኛ በኬንቾ ሙሉ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሴት ተማሪዎች ንጽህና መጠበቂያ ክፍል ግንባታ 2.1. በኬንቾ ሙሉ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አዲስ የደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ/ /incinerator ግንባታ እና 2.2. አዲስ የንጹህ መጠጥ ውሃ ዝርጋታ እና የማደያ ቦኖ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢት /ክልል መንግሥት ጎፋ ዞን ዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በብሔራዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም በወረዳው ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በኩል 1ኛ. ሽሌ ጤና ኬላ ግቢ ውስጥ ለሚገነባው የውሃ መስመር ዝርጋታ እና ደረቅ ቆሻሻ ማጣያ ጉዳጓድ ግንባታ 2ኛ. የላ ሻቦ ጤና ኬላ ቅጥር ግቢ ውስጥ ለሚገነባው የውሃ መስመር ዝርጋታ እና የደረቅ ቆሻሻ መጣያ ጉድጓድ ግንባታ 3ኛ. ቡኔ ጤና ኬላ ቅጥር ግቢ ለሚገነባው ደረቅ ቆሻሻ መጣያ ጉድጓድ ግንባታ 4ኛ. ኬንቾ ጤና ኬላ ቅጥር ግቢ ለሚገነባው የደረቅ ቆሻሻ መጣያ ጉድጓድ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የISVCD ፕሮጀክት የመኪና ግዥ በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በተዘረዘረው መሰረት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የዴኮማ ሁለገብ ህብረት ሥራ ዩኒዬን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በቡርጅ ዞን ለሚገኙ አርሶ አደሮች በያዝነው 2018/2019 ምርት ዘመን ሶያማ ከሚገኘው ማዕከላዊ መጋዘኖች ለሰብል አብቃይ ወረዳና ከተማ አስተዳደር ጣቢያዎች በበልግና በመኸር የአፈር ማዳበርያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
Purchase Requisition of ኮድ 4-14571 ኢት DAEWOO BUS Spare part በድጋሚ የወጣ /S Q
Procurement of (የወለል ምንጣፍ 1ኛ ደረጃ ባለፀጉራሙ ጥራቱን የጠበቀ) ለ 3ኛ ጊዜ
በደቡብ ምዕራብ/ኢት/ህ/ከ/መ/የሚዛን ገጠር ቴክኖሎጅ ማስፋፊያ ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት ለሚያመርታቸው ምርቶች አገልግሎት የሚውሉ በካፒታል እና በመደበኛ በጀት ሎት 1. የተለያዩ መጠን ያላቸው የሀገር ውስጥ ጣውላዎች ጥድ ሎት 2. የህንጻ መሳሪያዎች ሎት 3. የተለያዩ ብረታ ብረቶች ሎት 4. የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች ሎት 5. የቢሮ ወንበሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተለውን መስፈርት ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተለያየ መንገድ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው የዕቃ እወጋገድ መመሪያ ቁጥር167/2012 እንቀጽ 4(1) መሠረት የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ ፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች 1 የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች ፣ የመኪና እና የሞተር ሳይከል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ላይከሎች፣ቤንዚንና ናፍጣ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የአርባ ምንጭ ፖሊ ቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ለ2018ዓ/ም የሥልጠና ዘመን በተመደበለት የመደበኛና የካፒታል በጀት ለተለያዩ ዲ/ቶና ለሥልጠና አገልግሎት የሚውሉ ለቢ.ኢ.አይ፣ ለውድ ዎርክ፣ ለአይ.ኢ.ኤም.ዲ፣ ለቴክስታይል እና ጋርመንት፣ ለአግሮ ፕሮሰሲንግ፣ ለአውቶሞቲቭ፣ ለማሽኒግ፣ ለሜካኒክስ፣ ለቧንቧ ውሃ ሥራ፣ ለኮንስትራክሽን፣ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የግቢ ውበት እና ቋሚ ሥልጠና መሣሪያ ዕቃዎችን ከነሙሉ አክሰሰሪያቸው በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
LOT - 48 - Procurement of 2018 Budget Year Vehicle Spare Parts ለኒሳን ፓትሮል (4-13420ኢ/ት 4-13929 ኢ/ት 4-13930ኢ/ት4-14611 ኢ/ት 4-14612 ኢ/ት 4-13246 ኢ/ት) (ብዛት ስድት) 1ኛ ዙር
LOT- 52- PROCUREMENT OF SPARE PARTS ለቶዮታ ኮብራ 4-11145 ኢ/ት፣ 4-11927 ኢ/ት፣ 4-34444 ኢ/ት፣ 4-09376 ኢ/ት ሞዴል ቁጥር -HZJ80L-GNMNS ሻንሲ ቁጥር -HZJ80-0008649 ሞተር ቁጥር -1HZ-48826 AND ለማዝዳ ፕክ አፕ 4-17651 ኢ/ት ሞዴል ቁጥር BT-50 ሻንሲ ቁጥር MM7UNY0W4E0933731 ሞተር ቁጥር ANCHT1380349
LOT - 47 - Procurement of 2018 Budget Year Vehicle Spare Parts (ለቶዮታ ፒክ አፕ ደብል ጋቢና (4-09338ኢ/ት 4-09350 ኢ/ት 4-09349ኢ/ት 4-11510ኢ/ት 4-11511 ኢ/ት ሞዴል ቁጥር LN1661 ሻንሲ ቁጥር JTFDE626800108056 ሞተር ቁጥር 3L5358271) 1ኛ ዙር
LOT- 51PROCUREMENT OF SPARE PARTS ሚትስ ቡሽ ፒክ አፕ (4-13404 ኢ/ት 4-13405 ኢ/ት 4-13406 ኢ/ት 4-16629 ኢ/ት 4-16696 ኢ/ት ሞዴል ቁጥር KB7TNJNML ሻንሲ ቁጥር MMBJNKB708D061967 ሞተር ቁጥር 4M40UAB1026
LOT- 50 PROCUREMENT OF SPARE PARTS ለቶዮታ አባዱላ (4-20771 ኢ/ት 4-24151 ኢ/ት 4-17644 ኢ/ት 4-17648 ኢ/ት 4-16671 ኢ/ት ሞዴል ቁጥር LN1661 ሻንሲ ቁጥር JTFDE626800108056 ሞተር ቁጥር 3L5358271
LOT-55- Procurement of Spare parts for Dawo Bus (ዳዎ አውቶቢስ) Cod - 4-12970 ET, 4-13408 ET, 4-13416 ET, 4-14572 ET & 4-14571 ET of 2018 ET
LOT-54- Procurement of Spare Parts for TATA Bus (ለታታ ባስ) Cod-4-17366 ET 4-17367 ET 4-20767 ET 2018 ET
LOT-53- Procurement of Spare Parts for Coaster Bus Cod-4- 21823 ኢ/ት፣ 4-13417 ኢ/ት፣ 4-13419 ኢ/ት፣ 4-13934 ኢ/ት እና 4-13933 ኢ/ት) 2018 ET
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ፖሊሲ ኮሚሽን በጎፋ ዞን የሣውላ ማረሚያ ተቋም ከጥር 1 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረሰ ለ6 ወራት በህግ ጥላ ስር በመታረም ላይ ለሚገኙ ለህግ ታራሚዎች ምግብና አገልግሎት የሚውል፡- እህል ማጣፈጫ ቅመማቅመም፣ ንፁህ የምግብ ዘይት ሰኳር እና የማገዶ እንጨት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡