Tender Detail

Tender Details

  • Company የደ/ምዕ/ኢት/ያ ሕ/ክ/መ/ግብርና ቢሮ የሚዛን ገጠር ቴክኖሎጂ ማስፋፊያ ማዕከል
  • Address , Phone: 0913855054
  • Website
  • Deadline25 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን በየሎቱ ይለያያል።
  • opening date2025-12-26 00:00:00
  • Categories Building Materials , Steel, Metals And Aluminium , Furniture , Electronics Materials

በደቡብ ምዕራብ/ኢት/ህ/ከ/መ/የሚዛን ገጠር ቴክኖሎጅ ማስፋፊያ ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት ለሚያመርታቸው ምርቶች አገልግሎት የሚውሉ በካፒታል እና በመደበኛ በጀት ሎት 1. የተለያዩ መጠን ያላቸው የሀገር ውስጥ ጣውላዎች ጥድ ሎት 2. የህንጻ መሳሪያዎች ሎት 3. የተለያዩ ብረታ ብረቶች ሎት 4. የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች ሎት 5. የቢሮ ወንበሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተለውን መስፈርት ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

የደ/ምዕ/ኢት/ያ ሕ/ክ/መ/ግብርና ቢሮ የሚዛን ገጠር ቴክኖሎጂ ማስፋፊያ ማዕከል


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግዥ

ጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ምዕራብ/ኢት/ህ/ከ/መ/የሚዛን ገጠር ቴክኖሎጅ ማስፋፊያ ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት ለሚያመርታቸው ምርቶች አገልግሎት የሚውሉ በካፒታል እና በመደበኛ በጀት

ሎት 1. የተለያዩ መጠን ያላቸው የሀገር ውስጥ ጣውላዎች ጥድ

ሎት 2. የህንጻ መሳሪያዎች

ሎት 3. የተለያዩ ብረታ ብረቶች

ሎት 4. የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች

ሎት 5. የቢሮ ወንበሮች

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተለውን መስፈርት ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

1. ተጫራቾች የተሰማሩበትን የሥራ ዘርፍ የታደለ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ፣ የንግድ ምዝገባ

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN NO) ያላቸው

3. የተጨማሪ እሲት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ የሆኑ

4. ተጫራቾች የተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ ጋር በተያያዘ ለተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ በሚመለከተው አካል የተሰጠው የአቅራቢነት የምስከር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

5. የተጫራቾች ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ከታወቀ ባንክ የሚሰጥ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ቼከ፣በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም የተረጋገጠ ቴተር ኦፍ ከሬዲት ለሚዛን ገጠር ቴከኖሎጅ ማስፋፊያ ማዕከል በማለት ማሲያዝ ይጠበቅባቸዋል።

- ለጣውላ ጨረታ 3000 / ሶስት ሺህ ብር ብቻ

-የህንጻ መሳሪያ ጨረታ 800 /ስምንት መቶ ብር ብቻ/

- የብረታ ብረት ጨረታ 800 /አምስት መቶ ብር ብቻ/

- የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች ጨረታ 5ዐዐ / አምስት መቶ ብር /

-ለፈርኒቸር ግዥ ጨረታ 1500 /አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር/

6. የጨረታ አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ያሸነፈባቸውን ጥራትና ደረጃውን የጠበቀ እቃዎችን እስከ ግዥ ፈጻሚው መስሪያ ቤት ድረስ በራሳቸው ወጪ በተፈለገ ጊዜ ውስጥ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

7. ተጫራቾች ስለጨረታው ሙሉ ዝርዝር ሁኔታ የያዘ የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣ ቀን ጀምሮ ለ15/አስራ አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል በተቋሙ ግዥና ከፍያ ንብረት አስተዳደር የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 11 ዘወትር በሥራ ስዓት መግዛት ይቻላል፡፡

8. ተጫራቾች የጨረታ ስነዳቸውን አንድ ኦርጃናልና አንድ ኮፒ ለየብቻ በታሽገ ኢንቨሎኘ በማድረግ ማስታወቂያ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ባሉት ተከታታይ የሥራ ቀናት በሥራ ስዓት ከ2፡30 ስዓት እስከ 11፡3ዐ ስዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር ከ በመቅረብ በዚህ የተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

9. ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር በ15ተኛው የሥራ ቀን 1:30 ስዓት የጨረታ ሳጥን ታሽጐ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ተኛው ቀን 3፡3ዐ ስዓት በመሰሪያ ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

10.የመስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፈል ይሁን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

11. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0913855054 ወይም 0913651440 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡

12.በጨረታው ማስታወቂያ ላይ የትርጉም ለውጥ ቢኖር በጨረታው ሰነድ የተገለጸው ተቀባይነት ይኖረዋል።

የሚዛን ገጠር ቴክኖጐጂ ማስፋፊያ ማዕከል

Save Tender