በደቡብ ኢት /ክልል መንግሥት ጎፋ ዞን ዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በብሔራዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም በወረዳው ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በኩል 1ኛ. ሽሌ ጤና ኬላ ግቢ ውስጥ ለሚገነባው የውሃ መስመር ዝርጋታ እና ደረቅ ቆሻሻ ማጣያ ጉዳጓድ ግንባታ 2ኛ. የላ ሻቦ ጤና ኬላ ቅጥር ግቢ ውስጥ ለሚገነባው የውሃ መስመር ዝርጋታ እና የደረቅ ቆሻሻ መጣያ ጉድጓድ ግንባታ 3ኛ. ቡኔ ጤና ኬላ ቅጥር ግቢ ለሚገነባው ደረቅ ቆሻሻ መጣያ ጉድጓድ ግንባታ 4ኛ. ኬንቾ ጤና ኬላ ቅጥር ግቢ ለሚገነባው የደረቅ ቆሻሻ መጣያ ጉድጓድ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢት/ክልል መንግሥት ጎፋ ዞን ዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢት /ክልል መንግሥት ጎፋ ዞን ዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በብሔራዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም በወረዳው ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በኩል 1ኛ. ሽሌ ጤና ኬላ ግቢ ውስጥ ለሚገነባው የውሃ መስመር ዝርጋታ እና ደረቅ ቆሻሻ ማጣያ ጉዳጓድ ግንባታ 2ኛ. የላ ሻቦ ጤና ኬላ ቅጥር ግቢ ውስጥ ለሚገነባው የውሃ መስመር ዝርጋታ እና የደረቅ ቆሻሻ መጣያ ጉድጓድ ግንባታ 3ኛ. ቡኔ ጤና ኬላ ቅጥር ግቢ ለሚገነባው ደረቅ ቆሻሻ መጣያ ጉድጓድ ግንባታ 4ኛ. ኬንቾ ጤና ኬላ ቅጥር ግቢ ለሚገነባው የደረቅ ቆሻሻ መጣያ ጉድጓድ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው፡-
- በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው፣
- የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፣
- የግብር ከፋይነት ምዝገባ ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፣
- የዘመኑ ግብር የከፈለበት መረጃ ማቅረብ አለባቸው፣
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፣
- ቫት ተመዝጋቢ መሆኑን ማቅረብ አለባቸው፣
- ደረጃ 7/ሰባት እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት፤
- ለጨረታው ሠነዱን የማይመለስ 500 ብር /አምስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ከዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት መግዛት አለባቸው፣
- የጨረታ ማስከበሪያ 2% /10,000/ ብር (አስር ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፣
- ዋጋውን ዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱ ላይ ሞልታችሁ ማህተም ተደርጎ ተፈርሞበት በፖስታ ታሽጎ ኦሪጅናልና ኮፒ ለጨረታው በተዘጋጀው ሣጥን ወስጥ ይህ ጨረታ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለ15 የመንግሥት የሥራ ቀናት ማቅረብ አለባቸው፣
- አሸናፊ ድርጅት ካሸነፈበት ቫትን ጨምሮ 10% የውል ማስከበሪያ በባንከ የተረጋገጠ ማስያዣ የጨረታ ማስከበሪያው ተመላሽ ይደረጋል፤
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ ሥራ ቀን ይከፈታል፣
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች ባይገኙም ጨረታውን ለመክፈት አያስተጓጉልም፣
ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
በደቡብ ኢት / ክልል መንግሥት ጎፋ ዞን ዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
