በደቡብ ኢት/ክልል መንግሥት ጎፋ ዞን ዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በብሔራዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም በወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት በኩል 1ኛ በሻላ ሙሉ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ግቢ ውስጥ ለሴት ተማሪዎች ንጽህና መጠበቂያ ክፍል ግንባታ 1.1 በሻላ ሙሉ 1ኛ ደረጃ ትምህርት አዲስ የደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ/ incinerator /ግንባታ 2ኛ በኬንቾ ሙሉ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሴት ተማሪዎች ንጽህና መጠበቂያ ክፍል ግንባታ 2.1. በኬንቾ ሙሉ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አዲስ የደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ/ /incinerator ግንባታ እና 2.2. አዲስ የንጹህ መጠጥ ውሃ ዝርጋታ እና የማደያ ቦኖ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢት/ክልል መንግሥት ጎፋ ዞን ዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ስለዚህ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው፡-
- በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው፣
- የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፣
- የግብር ከፋይነት ምዝገባ ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፣
- የዘመኑን ግብር የከፈሉበት መረጃ ማቅረብ አለባቸው፣
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
- ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማቅረብ አለባቸው፣
- ደረጃ 7/ሰባት እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት፣
- የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 500 ብር /አምስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ከዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት መግዛት አለባቸው፣
- የጨረታ ማስከበሪያ 2% /10,000/ብር (አስር ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፣
- ዋጋውን ዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱ ላይ ሞልታችሁ ማህተም ተደርጎ ተፈርሞበት በፖስታ ታሽጎ ኦሪጅናልና ኮፒ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ይህ ጨረታ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለ15 የመንግሥት የሥራ ቀናት ማቅረብ አለባቸው፣
- አሸናፊ ድርጅት ካሸነፈበት ቫትን ጨምሮ 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ማስያዣ የጨረታ ማስከበሪያው ተመላሽ ይደረጋል፤
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ ሥራ ቀን ይከፈታል፣
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች ባይገኙም ጨረታውን ለመክፈት አያስተጓጉልም፣
ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በደቡብ ኢት/ክልል መንግሥት ጎፋ ዞን ዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት