በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ (OWNP-CWA-phase two) ፕሮግራም በወረዳ ት/ጽ/ቤት እና በወረዳ ጤና ጽ/ቤት በኩል፡- በሎት1. የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ (MHM) ግንባታ በያይቄ፣ በፋራጎሳ፣ በኡጋየሁ፣ በቆላ ሙላአቶ የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት እና የተሻሻለ መጸዳጃ ቤት ግንባታ በዋጂፎ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት፤ በሎት2. የተሻሻለ መጸዳጃ ቤት እና የደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ ጉድጓድ ግንባታ በፋራጎሳ ጤና ኬላ፣ በፉራ ጤና ኬላ፣ በዛላ ባራና ጤና ኬላ ፤በዶሼ ቀበሌ ጤና ኬላ እና የተሻሻለ መጸዳጃ ቤት ግንባታ በኡጋየሁ ቀበሌ ጤና ኬላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
ሎት - 65 ለተማሪዎች ጊዚያዊ ኩሽና አገልግሎት የሚውል የግንባታ ዕቃዎች
ሎት - 65B ለተማሪዎች ጊዚያዊ ኩሽና አገልግሎት የሚውል የግንባታ ዕቃዎች
Procurement of Market Validation Analysis for SIFA Project
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ሶዶ ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ለፋብሪካው አገልግሎት ላይ የሚውል ስንዴ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Lot-61 ለተማሪዎች አገልግሎት የሚዉል የብየዳ ዕቃዎች
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የኮንሶ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት በመንግስት መደበኛ ገንዘብ እና ካፒታል ገንዘብ ምንጭ ከዞኑ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሰበሰበው የግዥ ዕቅድ ፍላጎት መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Lap Top Computer (Dell or Lenovo)++/ኢዩሲ ፕሮጀክት//ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ/+
ሀሼባን ትሬድንግ አ.ማ በኮቾሬ ወረዳ በስሶታ ቀበሌ በድርጅቱ ስም እየተገበረ ያለውን ይዞታ ለእሸት ቡና ሣይት ለማቋቋሚ ወይም እስፔሻሊቲ ቡና ለማዘጋጀት የሚውል ቦታ በግምት ከ1.2 ሄክታር በላይ የሚሆን ቦታውን ለመሸጥ ይፈልጋል።
በደ/ኢ/ክ/መ/ማ/ፖ/ ኮሚሽን የባስኬቶ ዞን ላስካ ማረሚያ ተቋም በ2018 ግማሸ በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች የመኖ እህል፣ ቅ/ቅመም፤ እና ማገዶ እንጨት ጨረታ ማስታወቂያ መሠረት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ሪጅን ለዲላ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።
ቢተዮ የበጎ አድራጎት ልማት ድርጅት ቡታጅራ ቅርንጫፍ ከ ጥር 2017 እስከ ታህሳስ 2018 ድረስ ያለው የአንድ አመት ኦዲት ማድረግ ይፈልጋል።
የመስተንግዶ ግብአት ግዥ-2018
አዉቴኢሳ/ዳ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚዉል ሸልፍ //42
Purchase Requisition of ትራስ (pillow) ጥራቱን የጠበቀ /2
ለተማሪዎች መኝታ አገልግሎት የሚዉል ፍራሽ (Mattress)1
Purchase Requisition of Ethanol 97/98%
(በድጋሚ የወጣ ) Purchase Requisition of አጀንታ ፈሳሽ ፀረ-ተባይ ** በ1ኛ ደረጃ ለሁሉም
Procurement of Spare Parts for Toyota Hilux - ሻንሲ ቁጥር - AHTER22G10605053, Engine No. - 2KD-8628643 & Model No. - KUN2SL-FRMOHN Cod-4-14596 (3ኛ ዙር)
procurement of water items-2018(1)