Tender Detail

Tender Details

  • Company ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ
  • Address በጌዴኦ ዞን በዲላ ከተማ ማዞሪያ ግፍት ሬስቶራንት ጎን በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ቢሮ ቁጥር -6 ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911991511
  • Website
  • Deadline28 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/
  • opening date2025-12-28 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

ሀሼባን ትሬድንግ አ.ማ በኮቾሬ ወረዳ በስሶታ ቀበሌ በድርጅቱ ስም እየተገበረ ያለውን ይዞታ ለእሸት ቡና ሣይት ለማቋቋሚ ወይም እስፔሻሊቲ ቡና ለማዘጋጀት የሚውል ቦታ በግምት ከ1.2 ሄክታር በላይ የሚሆን ቦታውን ለመሸጥ ይፈልጋል።

ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ


 

ለእሸት ቡና መፈልፈያ ለማቋቋም የተገዛ ቦታ ለሽያጭ የወጣ ማስታወቂያ

 

ሀሼባን ትሬድንግ አ.ማ በኮቾሬ ወረዳ በስሶታ ቀበሌ በድርጅቱ ስም እየተገበረ ያለውን ይዞታ ለእሸት ቡና ሣይት ለማቋቋሚ ወይም እስፔሻሊቲ ቡና ለማዘጋጀት የሚውል ቦታ በግምት ከ1.2 ሄክታር በላይ የሚሆን ባለ ሁኔታ ለማስተላለፍ በድርጅቱ ላይ የጥሬ ገንዘብ ችግር በማጋጠሙ ምክንያት በ8ኛ መደበኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባኤ በተወሰነ ውሳኔ መሠረት ቦታው ተሽጦ ለድርጅቱ ለንግድ ዓላማ ወይም ለድርጅቱ ያለበትን ዕዳ እንዲከፈል በተወሰነው በጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔ መሠረት ድርጅቱ ቦታውን ለመሸጥ ስለፈለግን ለመግዛት ፍላጎት ያላቸው ማንኛውም ተጫራች በመነሻ ዋጋ 3,000,000 ብር /ሶስት ሚሊዬን ብር/ ሆኖ መወዳደር የሚችሉ እና ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች :-

መወዳደር የሚችሉ እና ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች :-

  1. በማንኛውም ንግድ ዘርፍ የንግድ ፍቃድ ያለው ወይም ለመግዛት ፍላጎት ያለው
  2. የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  3. የግቢ ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው/ያለት
  4. ተጫራቾች ቴክኒካል ሰነድ ኦርጅናል እና ኮፒ፣ ፋይናንሻል ኦርጅናል እና ኮፒ በእናት ፖስታ  አድርገው ማቅረብ ይችላሉ
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት 15 ቀናት አየር ላይ ውሎ በ16ኛ ቀን ከጠዋት 4፡00 ታሽጎ በዕለቱ 5፡30 ይከፈታል፡፡
  6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም
  7. ጨረታ ማስከበሪያ CPO/ካሽ 50,000 ማስያዝ የሚችል
  8. የድርጅቱ አድራሻ በጌዴኦ ዞን በዲላ ከተማ ማዞሪያ ግፍት ሬስቶራንት ጎን በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ቢሮ ቁጥር -6
  9. ማሳሰቢያ በአካል ቦታውን ለማየት ለሚፈልጉት ጨረታ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ድርጀቱ እስከ ቦታ በመውሰድ በተመደበው አካላት ማሳየት ይቻላል፡፡
  10. ስልክ ቁጥር 0911991511/0916409206/0916327937

 

ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ

 

Save Tender