ለኮንሶ መጠለያ ግንባታ የወጣ ፍልጥ እንጨት ግዥ ሎት 0038
ለኮንሶ መጠለያ ግንባታ የወጣ ፍልጥ እንጨት ግዥ ሎት 0037
ለኮንሶ መጠለያ ግንባታ የወጣ የግድግዳ ማገር ግዥ ሎት 0035
ለኮንሶ መጠለያ ግንባታ የወጣ የግድግዳ ማገር ግዥ ሎት 0032
ለኮንሶ መጠለያ ግንባታ የወጣ የቋሚ እንጨት ግዥ ሎት 0031
ለኮንሶ መጠለያ ግንባታ የወጣ ተሸጋጋሪ፤ወራጅ እና የቆርቆሮ ማገር ግዥ ሎት 0030
ኮንሶ ልማት ማህበር /ኮልማ/ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሚሠራ ድርጅት ሲሆን የጽ/ቤቱን ሒሳብ እ.ኤ.አ የ2025 በጀት ዓመት ሐሳብ ወጪና ገቢን የውጭ ኦዲተሮችን በማወዳደር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጌዴኦ ዞን የዲላ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ር ዲቪዥን ከጥር ወር 2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ለህግ ታራሚዎች የምግብ ቀለብ የሚውል እህል የባልትና ውጤቶች፣ የምግብ አላቂ ዕቃዎች እና ለምግብ ማብሰያ የሚውል የማገዶ እንጨት ግዥ ለመፈጸም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ከ/ል/ኮ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው በደብረ ወርቅ ከተማ የ140 ሜትር የዲች ቦይ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ከ/ል/ኮ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው በደብረ ወርቅ ከተማ የ220 ሜትር የዲች ቦዶ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። በዚህም መሰረት በጨረታው ላይ በመወዳደር ለምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ዝቅተኛ መስፈርት ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት ለወረዳው ውሃ መስኖ እና ኢነርጂ ጽ/ቤት በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም (FSRP) የበጀት ድጋፍ በ2018 በጀት አመት የቅየሳ መሳሪያ (Total Station/Felid Sur-vey Equipment) ግዥ ለመፈጸም ባቀደው መሰረት እቅድ በአለም ባንክ ይሁንታ ያገኘ ስለሆነ ግዥው ከአቅራቢ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ከ/ል/ኮ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው በደብረወርቅ ከተማ የ33ዐ ሜትር የዲች ቦይ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ot-70 Radar electric ደብል ጋቢና ኮድ 4-35978 እና 4-35979 የመኪና ፕሮቶኮል ዕቃ
Purchase Requisition of Ethanol 97/98%/ በድጋሚ የወጣ/
Procurement of sport materials- 2018
የተሸከርካሪ መለዋወጫ ግዥ-2018
Procurement of Sanitary Materials-2018(001)
procurement of student food(meat)2
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ለቡሌ እና ለራጴ ወረዳ አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ለአሚቲ /አዉቲ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ ኤሌትርክ ዕቃዎች// 42