Tender Detail

Tender Details

  • Deadline14 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security30,000.00
  • opening date2026-01-14 00:00:00
  • Categories Construction Machinery

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት ለወረዳው ውሃ መስኖ እና ኢነርጂ ጽ/ቤት በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም (FSRP) የበጀት ድጋፍ በ2018 በጀት አመት የቅየሳ መሳሪያ (Total Station/Felid Sur-vey Equipment) ግዥ ለመፈጸም ባቀደው መሰረት እቅድ በአለም ባንክ ይሁንታ ያገኘ ስለሆነ ግዥው ከአቅራቢ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡


የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር:- ET-SWEPR-515426-GO-RF

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት ለወረዳው ውሃ መስኖ እና ኢነርጂ ጽ/ቤት በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም (FSRP) የበጀት ድጋፍ በ2018 በጀት አመት የቅየሳ መሳሪያ (Total Station/Felid Sur-vey Equipment) ግዥ ለመፈጸም ባቀደው መሰረት እቅድ በአለም ባንክ ይሁንታ ያገኘ ስለሆነ ግዥው ከአቅራቢ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ከዚህ በታች የተገለጹትን ዝቅተኛ የመወዳደሪያ መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው ላይ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ዝቅተኛ የመወዳደሪያ መስፈርቶች ከዚህ በታች እንደሚከተለው ቀርበዋል፡፡

1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላው/ላት፣ ህጋዊ የንግድ ምዝገባ የምስከር ወረቀት ያለው/ላት እና ኮፒውን አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2. የቲን ነምበር ያለው/ላት እና ኮፒውን አያይዘው ማቅረብ ሚችሉ፡፡

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ እና ኮፒውን አያያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፡፡

4. በዘርፉ የአቅራቢነት የምዝገባ ወረቀት ያለው/ላትና ኮፒውን አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፡፡

5. የበጀት አመቱን ግብር ስለመከፈላቸው ከሊራንስ ከሚመለከተው አካል የተሰጣቸውን ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

6. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000(ሰላሳ ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በወረዳው ፋይ/ጽ/ቤት በአድራሻ በማሰራት ማቅረብ የሚችሉ።

7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) በመከፈል ከፕሮግራሙ ግዥ ከፍል ıኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 13 ዘወትር በስራ ሰዓት በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

8. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በማድረግ እና ለየብቻ በማሸግ በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ በመ/ቤቱ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ቢሮ ቁጥር 5 ዘወትርበስራ ሰዓት በአካል በመቅረብ ማስገባት ይችላሉ፡፡

9. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 30(ሰላሳ) ቀናት ከፍት ሆኖ በ30ኛው ቀን ከሰዓት 9፡00 ላይ ታሽጐ በዚያው ቀን ከሰዓቱ 9፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል፡፡ ዕለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ታሽጎ በዚያው ቀን በተገለጸው ሰዓት ተጫራች/ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል፡፡

10. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ወይም ያላካተተ መሆኑን መግለጽ አለባቸው፡፡ ያለበለዚያ ያቀረቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡

11. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በአሃዝና በፊደል መግለጽ አለባቸው በአሃዝና በፊደል በተገለጸው መካከል ልዩነቶች ካሉ በፊደል የተገለጸው ዋጋ ይወሰዳል፡፡

12. ተጫራቹ በጨረታው ላይ አሸናፊ ሲሆን ለሚያቀርበው እቃ በቂ ዋስትና የመስጠት ግዴታ አለበት፡፡

13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ - የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት

ደ/ወርቅ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0925 85 96 05 09 21 88 85 96:09 66 88 69 73

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት

Save Tender