Tender Detail

Tender Details

  • Company የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address ቤንች ወረዳ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0966886973
  • Website
  • Deadline30 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security50,000 .00
  • opening date2025-12-30 00:00:00
  • Categories Construction Works

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ከ/ል/ኮ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው በደብረ ወርቅ ከተማ የ220 ሜትር የዲች ቦዶ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። በዚህም መሰረት በጨረታው ላይ በመወዳደር ለምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ዝቅተኛ መስፈርት ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ከ/ል/ኮ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው በደብረ ወርቅ ከተማ የ220 ሜትር የዲች ቦዶ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። በዚህም መሰረት በጨረታው ላይ በመወዳደር ለምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ዝቅተኛ መስፈርት ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

1. ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ።

2. ደረጃ 8 (ስምንት) እና ከዚያ በላይ የሆነ ማኅበር/ተቋራጭ።

3. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

4. የታከስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ።

5. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(ቲን ነምበር) ማቅረብ የሚችሉ።

6. የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ እና ኮፒውን አያይዞ ማቅረብ የሚችሉ።

7. የታደስ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

8. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዶች ጋር የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንከ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

9. የታደሰ ሕጋዊ ሰውነት የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ::

10.ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በአሃዝ እና በፊደል መግለጽ አለባቸው። በፊደል እና በአሃዝ መካከል ልዩነት ካለው በፌደል የተገለጸው ይወሰዳል::

11. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር ሶስት መቶ (300) በመከፈል ከደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 10/አስር/ በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

12. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ፋይናንሻል አንድ(ኮ) ኦርጅናል እና ሁለት(2) ኮፒ እንዲሁም ቴከኒካል አንድ(1) ኦርጅናል እና ሁለት(2) ኮፒ ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ማቀርብ ይኖርባቸዋል።

13.ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ወይም ያላካተተ መሆኑን መግለጽ ይኖርባቸዋል። ያለበለዚያ ያቀረቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ተደርጎ ይወሰዳል።

14.ተጫራቾች በእያንዳንዱ ሰነድ ላይ ፊርማቸውን እና የድርጅታቸውን ማህተም ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

15.ተጫራቾች የጨረታ ፖስታውን በደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

 

16. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ከፍት ሆኖ በ15ኛው ቀን 9፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዚያው ቀን ከቀኑ 9:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል። ዕለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል። ማሳሰቢያ፡-1. ተጫራቾች የማኅበሩ አባላት ሰለመሆናቸው የስም ዝርዝር ከነሥራ ኃላፊነታቸው የሚገልጽ ከአደራጅ መ/ቤት ለደ/ቤ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት አድራሻ የተጻፈ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርበታል።

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- የደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ደብረ ወርቅ

ደ/ወርቅ ስልከ፡- 0966886973 / 0917503586 /0929241731 በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

Save Tender