የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ከ/ል/ኮ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው በደብረ ወርቅ ከተማ የ140 ሜትር የዲች ቦይ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ከ/ል/ኮ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው በደብረ ወርቅ ከተማ የ140 ሜትር የዲች ቦይ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። በዚህም መሰረት በጨረታው ላይ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ዝቅተኛ መስፈርት ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
1. ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ።
2. ደረጃ 8 (ስምንት) እና ከዚያ በላይ የሆነ ማኅበር/ተቋራጭ።
3. የእቅራቢነት ምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
4. የታከስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ።
5. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን ነምበር) ማቅረብ የሚችሉ።
6. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ እና ኮፒውን አያይዞ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
7. የታደስ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ።
8. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዶች ጋር የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 40,000 (አርባ ሺህ ብር) በባንከ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
9. የታደሰ ሕጋዊ ሰውነት የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ::
10.ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በአሃዝ እና በፊደል መግለጽ አለባቸው፡፡ በፊደል እና በአሃዝ መካከል ልዩነት ካለው በፊደል የተገለጸው ይወሰዳል::
11. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር ሶስት መቶ (300) በመክፈል ከደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 10/አስር/ በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
12. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ፋይናንሻል አንድ(1) አርጅናል እና ሁለት(2) ኮፒ እንዲሁም ቴከኒካል አንድ(1) ኦርጅናል እና ሁለት(2) ኮፒ ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
13.ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ወይም ያላካተተ መሆኑን መግለጽ ይኖርባቸዋል። ያለበለዚያ ያቀረቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ተደርጎ ይወሰዳል።
14.ተጫራቾች በእያንዳንዱ ሰነድ ላይ ፊርማቸውን እና የድርጅታቸውን ማህተም ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።
15.ተጫራቾች የጨረታ ፖስታውን በደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
16. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ከፍት ሆኖ በ15ኛው ቀን 9፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዚያው ቀን ከቀኑ 9:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል። ዕለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል። ማሳሰቢያ፡-1. ተጫራቾች የማኅበሩ አባላት ሰለመሆናቸው የስም ዝርዝር ከነሥራ ኃላፊነታቸው የሚገልጽ ከአደራጅ መ/ቤት ለደ/ቤ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት አድራሻ የተጻፈ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርበታል። መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- የደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት
ደብረ ወርቅ
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
