lot 536 Purchase Requisition of printing matrial
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የሁልባራግ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በካፒታል በጀት ለሁልባራግ ወረዳ ሻማ ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውሉ ABC ኬብል /5,000 ሜትር 3*50mm2+35mm2/ እና ትራንስፎርመር ባለ200 KVA እና ባለ100 KVA በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
LOT -34 ለምግብነት አገልግሎት የሚውል የምግብ ዘይት
The Central Ethiopia Regional State Gurage Zone Endegagn Woreda Finance Office now invites sealed bids from eligible and qualified bidders for the Construction of Dinkula modern primary Live Stock Market center
Lot 540 Purchase Requisition of sport material
lot 539 Purchase Requisition of የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ሳይንስ ት/ት ክፍል የተለያዩ የስፖርት እቃዎች ግዥ
ሎት 512 Purchase Requisition of Stationery material
Lot 511 Purchase Requisition of ለወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ለኢንፎርማቲክ ኮሌጅ አገልግሎት የሚውሉ የዲቫይደር ግዥ
LOT-529 Purchase Requisition of Aluminum (አሉሙኒየም ፍሬም ባለ 40ሚ.ሜ 1ኛ ደረጃ የእንዱ ቁመት3 ሜትር የሆነ)
Lot :- 450 Purchase Requisition of ለምርምርና አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ቁሣቁሶች ግዥ (በድጋሚ)
LOT-531 Purchase Requisition of different items ( የተለያዩ የምግብ ቤት እቃዎች)
Lot 532 Purchase Requisition of ለወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ለተማሪች ዲን አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች
LOT 534 Purchase Requisition Supply Fittings for Pressure main line with medium class -B pipes & Supply of HDPE Pipe material
Lot:- 535 Purchase Requisition of HDPE Pipe (Technical Specification Fulfilling International Standard IS:BS 4429 Standard Weight and Wall Thickness PN = 16, PE-100 Series. Nominal Working pressure HDS mpa. Standard Diameter Ratio 11 (SDR 11).
lot 513 ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሪኤጀንቶች ግዥ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቂልጦ ጎሞሮ ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል ባለሶስት እግር የጭነት ባጃጅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሀዲያ ዞን የዱና ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ መኪና፣ ሞተር ሳይክሎች እና ጄኔሬተር ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
LOT 527 የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ለቤተ-መፀሀፍትና የመረጃ ዳሬክቶሬት አገልግሎት ስራ ክፍል የሚውል አላቂ እቃ ግዥ : :
LOT 429 ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሪኤጀንቶች ግዥ (wkush)
መ/ቤታችን ሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ የሚያስፈልጉ አላቂና ቋሚ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡