መ/ቤታችን ሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ የሚያስፈልጉ አላቂና ቋሚ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
መ/ቤታችን ሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ የሚያስፈልጉ አላቂና ቋሚ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የዕቃው አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
የአንዱ ዋጋ |
ጠቅላላ ዋጋ |
|
1 |
ወረቀት በካርቶን ጎልድ 5 ስታር |
በቁጥር |
1 |
|
|
|
2 |
የፕሪንተር ቀለም 151A |
በቁጥር |
1 |
|
|
|
3 |
የሂሳብ መደመሪያ ኦሎፒያ ማሽን |
በቁጥር |
1 |
|
|
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላችሁ የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ ንግድ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቀርባችሁ የዋጋ ዝርዝር የያዘ ቫትን ያካተተ ዋጋ ፕሮፎርማ በታሸግ ፖስታ ውስጥ በማድረግ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡
ጨረታው በ16ኛ የሥራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
በመ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0465542209 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፣
አድራሻ ዱራሜ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ ሎንሳሞ ህንፃ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ
