Procurement of Stationary Materials
Procurement of Spare Parts
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የዱቄት ሳሙና እና የፈሳሽ ሳሙና በቋሚነት ሊያቀርቡ የሚችሉ አምራች ድርጅቶችን ብቻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
Procurement of Electronics Equipment
Procurement of Office Equipment
የአሻራ ማሽን ባትሪ
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፤ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸ
በሐረሪ ህዝብ ከልላዊ መንግስት ማረሚያ ኮሚሽን ስር ለሚገኙ ህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ የሚያቀርቡ በንግድ ዘርፉ ተመሳሳይ የንግድ ፍቃድ ያለው እና በጥቃቅንና አነሰተኛ የተደራጁ ማህበራትን አወዳደሮ ከአሸናፊው ጋር ውል ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
የእሳት አደጋ መከላከያ ለመኪና የሚሆን ግዥ 2018
Addis Integrated Development Organization invites Qualified and interested firm for Audit Service
የአዲስ አበባ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የተለያዩ አዲስ የመኪና መለዋወጫዎች፤ አሮጌ ከጋራዥ ተመላሽ የተደረጉ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫዎች አሮጌ የተለያዩ የቢሮ እና የተሽከርካሪ መገልገያ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሎት- 01 የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች ሎት 02 የሠራተኞች የመዝናኛ ከበብ የካፍቴሪያ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ጨረታውን ለመጫረት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው መስፈርት መሰረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡
Procurement of Sanitary Items
የፒክአፕ ላንድክሮዘር የወንበር ልብስ ግዥ 2018
Engineering Corporation of Oromia (ECO) has secured a budget for the Purchase of Heavy-Duty Scanner Machine.
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ አየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለሠራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ አውቶብሶች፣ ሃይሩፎችንና ዶልፊኖችን ıኛ/ ከአዲስ አበባ ቢሾፍቱ /ሐረር ሜዳ/ደርሶ መልስ 2ኛ ከአዳማ ቢሾፍቱ /ሐረር ሜዳ/ ደርሶ መልስ 3ኛ/ ከዱከም ቢሾፍቱ /ሐረርሜዳ/ በቀጥታ የደርሶ መልስ አገልግሎት የሚሰጥ 4ኛ/ ቢሾፍቱ ዙሪያ ምልልስ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይ
Procurement of Uniforms