Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Airlines Group (የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ)
  • Address ቦሌ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251115174918
  • Websitehttps://corporate.ethiopianairlines.com/
  • Deadline21 Jul 2026, 3:00 PM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security50,000.00
  • opening date2026-07-21 15:30:00
  • Categories Cleaning & Janitorial

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የዱቄት ሳሙና እና የፈሳሽ ሳሙና በቋሚነት ሊያቀርቡ የሚችሉ አምራች ድርጅቶችን ብቻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

Ethiopian Airlines Group (የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ)


የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር: -SSNT-T623


የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የዱቄት ሳሙና እና የፈሳሽ ሳሙና በቋሚነት ሊያቀርቡ የሚችሉ አምራች ድርጅቶችን ብቻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡-

ለስራው ብቁ የሆኑ ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ፣በዘርፉ (የዱቄት ሳሙና ወይም የፈሳሽ ሳሙና) በማምረት ሁለት (2) ዓመት እና ከዛ በላይ የሰሩ ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ፣ በዘርፉ ከኢትዮጵያ የጥራትና ደረጃዎች ማረጋገጫ ባለስልጣን የጥራት ማረጋገጫ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ፣ ከኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን የተሰጠ የአምራችነት የምዝገባ ምስከር ወረቀት ያላቸው፣ የተፈላጊውን ምርት ናሙና ማቅረብ የሚችሉ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የመንግስት መስሪያ ቤቶች በሚያወጡት ጨረታ ውስጥ ለመሳተፍ ጊዜው ያላለፈበት ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ150 ቀናት የሚያገለግል የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.አ (CPO) ወይም ቅድመ ሁኔታ የሌለው የባንከ ዋስትና ማቅረብ አለበት። ከኢንሹራንስ እና ቅደመ ሁኔታ ያለው ዋስትና ተቀባይነት አይኖረውም።

ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሐምሌ 14 ቀን 2018፣ ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ባሉት የስራ ቀናት በአቅራቢያቸው ከሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ቅርንጫፍ የማይመለስ 100.00 ብር (አንድ መቶ ብር) በሂሳብ ቁጥር 1000006958277(E-99) ለኢትዮጵያ አየርመንገድ ግሩፕ ጨረታ ቁጥር SSNT-T623 በሚል ገቢ በማድረግና የከፈሉበትን የገቢ ደረሰኝ ቅጅ (Deposit Slip Copy) ከታች በተጠቀሰው የኢሜይል አድራሻ በመላከ የጨረታ ሰነዱን ከኢትዮጵያ አየርመንገድ ግሩፕ ስትራቴጂከ ሶርሲንግ ከፍል በኢሜይል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች ቴከኒካል ሰነዶቻቸውን ዋናውን እና ኮፒውን እና የመወዳደሪያ ፋይናንሽያል ፕሮፖዛል ዋናውን እና ኮፒውን ፣ እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያውን በተለያየ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማሸግ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና መስሪያ ቤት ውስጥ በሚገኘው ስትራቴጂከ ሶርሲንግ ነን ቴከኒካል ከፍል ሐምሌ 14 ቀን ፣2018 ዓ.ም. እስከ ከቀኑ 9:00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 9:30 ሰዓት በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና መሥሪያ ቤት የጨረታ መክፈቻ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል፡፡


ለተጨማሪ ማብራሪያ፦ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ
ቦሴ አስም አቀፍ አየር ማረፊያ
ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ክፍል
ስልክ ቁጥር 011-517-4028/8025
ኢ-ሜይል: Aynalem yethiopianairlines.com
አየር መንገዱ የተሻስ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

Save Tender