በሐረሪ ህዝብ ከልላዊ መንግስት ማረሚያ ኮሚሽን ስር ለሚገኙ ህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ የሚያቀርቡ በንግድ ዘርፉ ተመሳሳይ የንግድ ፍቃድ ያለው እና በጥቃቅንና አነሰተኛ የተደራጁ ማህበራትን አወዳደሮ ከአሸናፊው ጋር ውል ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግሥት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን
ለመጀመሪያ ግዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የበሰለ የምግብ አቅርቦት የሚያቀርብ
በሐረሪ ህዝብ ከልላዊ መንግስት ማረሚያ ኮሚሽን ስር ለሚገኙ ህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ የሚያቀርቡ በንግድ ዘርፉ ተመሳሳይ የንግድ ፍቃድ ያለው እና በጥቃቅንና አነሰተኛ የተደራጁ ማህበራትን አወዳደሮ ከአሸናፊው ጋር ውል ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
1. ተጫራቾች ተፈላጊውን የበሰለ የምግብ አይነት ብዛትና መጠን የሚገልፅ የጨረታ ሠነድና መመሪያ የማይመለሰ ብር 100 በመክፈል ሠነዱን መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
2. በንግድ ዘርፉ ተመሳሳይ የንግድ ፍቃድ ያለው እና ተጫራቾች በጥቃቅንና አነሰተኛ የተደራጁ ህጋዊ ማህበር እና ሌሎች የግል የምግብ አብሳዮች ማቅረብ የሚችሉ ህጋዊ ነጋዴዎች ስለመሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ::
3. የበሰሉ ምግቦችን ከማቅረብ ጋር በተያያዘ ህጋዊና የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና ቲን ነበርያላቸው::
4. ህጋዊ የምስክር ወረቀት እና የሚፈለግባቸውን የዘመኑን ግብር አጠናቀው ለመክፋላቸው ማረጋግጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
5. ተጫራቾች የጨረታ ማሰከበሪያ ቢድ ቦንድ 3,000.00/ሶስት ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ በሞዴል 85 ማሰያዝ አለባቸው::
6. ጨረታ ሰነድ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለio ለተከታታይ ቀን ውስጥ ይሸጣል፡፡
7. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ከሰኔ 15/2018 ዓ/ም አንስቶ ለ10 የተከታታይቀናት ብቻ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ ሰኔ 26/2018 ዓ/ም በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዢ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ይከፈታል፡፡
8. የበሰለ ምግብ አቅርቦቱ የሚያሸንፈው ጊዜ ከሐምሌ1/2018 ዓ/ም እሰከ ታህሳስ 30 /2019 ዓ/ም 6ወር ይሆናል፡፡
9. አንዱ ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
10. መ/ቤቱ የተሸለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
11. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት የጨረታ ሰነድ በመሙላት ለዚህ ስራ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የስራ ቀናት ውስጥ ዶክመንታቸውን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ሰኔ 26/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ማስገባት ይችላሉ፡፡ የበሰለ ምግብ አቅራቢዎች ህጋዊ ማስረጃ ያላቸው መሳተፍ እንደሚችሉ ያሳስባል፡፡
12. ተጨማሪ መረጃ የስልክ ቁጥር 025 666 05 41 ፖስታ ሳ.ቁ 31
በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን
