Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት
  • Address አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ግቢ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 341 : ኢትዮጵያ, Phone: 0118680464
  • Website
  • Deadline06 Jul 2026, 8:30 AM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security1000.00
  • opening date2026-07-06 08:30:00
  • Categories Vehicle Spare Parts , Office Equipment

የአዲስ አበባ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የተለያዩ አዲስ የመኪና መለዋወጫዎች፤ አሮጌ ከጋራዥ ተመላሽ የተደረጉ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫዎች አሮጌ የተለያዩ የቢሮ እና የተሽከርካሪ መገልገያ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ እና ያገስገሱ ንብረቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አአከሥ/001/2018


የአዲስ አበባ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የተለያዩ አዲስ የመኪና መለዋወጫዎች፤ አሮጌ ከጋራዥ ተመላሽ የተደረጉ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫዎች አሮጌ የተለያዩ የቢሮ እና የተሽከርካሪ መገልገያ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

የጨረታ ሰነድ መመሪያ

1.
ንብረቶችን መግዛት ለሚፈልጉ ተጫራቾች ፒያሳ መዘጋጃ ቤት ዋና ግቢ ሁለተኛ ፎቅ ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ንብረት አስተዳደር እና ጠቅላላ አገልግሎት በአካል በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሰኔ---ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ አስከ ሰኔ ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ለዕቃዎቹ የማይመለስ ብር 100.00 ከጽ/ቤት ካሸር መግዛት ይችላሉ፡፡

2.
ተጫራቾች የመጫረቻ ዋጋቸውን በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ በመሙላት እስከ ሰኔ 2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ድረስ ብቻ በፅ/ቤቱ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ገቢ ማድረግ አለባችሁ፡፡ የጨረታው ሳጥን በዕለቱ ከሰዓት 8፡30 ሰዓት ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ 2ኛ ፎቅ ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በተገኙበት ይከፈታል፡፡

3.
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 1000.00 (አንድ ሺህ ብር) ADDIS ABABA CITY MANAGER OFFICE ስም በባንክ ከፍያ ማዘዣ (CPO) ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

4.
የጨረታ አሸናፊዎች የጨረታ ውጤት ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ 5 ቀናት ውስጥ ሙሉ ከፍያ በመፈፀም ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታ መረከብ ይኖርባቸዋል፤ ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለጽ/ቤቱ ገቢ ተደርጎ የጨረታ አሸናፊነታቸው ይሰረዛል፡፡.

5.
ንብረቶቹን መመልከት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በጽ/ቤቱ በንበረትአስተዳደር እና ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን በአካል በመገኘት ከንብረት አስተዳደር ባለሙያ ጋር በመሆን አዲስ ንብረቶች በሚከማቹበት ቤዝመነት እና አሮጌ ዕቃዎች በሚከማቹበት ቴራስ ላይ መመልከት ይችላሉ፡፡

6.
ንብረቶችን መመልከት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው አድራሻ መሰረት መመልከት ይቻላል፡

7.
ጨረታውን ያላሸነፉ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙትን ገንዘብ የጨረታው ውጤት በተገለፀ ከአምስት ቀናት በኋላ መውሰድ ይችላሉ፡፡

8.
ፅ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፦ 0941131113 መጠቀም ይቻላል፡፡


የአዲስ አበባ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት

Save Tender