Procurement of Spare Parts
በድሬደዋ አስተዳደር ሳቢያን ጠቅላላ ሆስፒታል ቅጥር ግቢ በሰንጠረገዝ የተመለከቱትን አዳዲስና ያገለገሉ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ተጫራቾችን ይጋብዛል።
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዝርዝራቸው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘ የስራ ዝርዝር (Specification) መሰረት የ Submersible & Water Pump አቅርቦትና ገጠማ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Procurement of Maintenance and Repair Service
Procurement of Construction Materials
የገቢዎች ሚኒሰርቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ እቃ ማጓጓዣ የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዢ ነው፡፡ (ከ100 ኩንታል በላይ የመጫን አቅም ያለው )
ድሬዳዋ ገ/ሚኒስቴር ለሀረር ከተማ የሆቴል አገልግሎት ግዥ
ድሬዳዋ ገ/ሚ/ቅ/ጽ/ቤት የፍሬን ሸራና ሞተሪኖ ግዥ
Procurement of Laboratory Reagents and Chemicals
ሎት -7- ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ 10 በ 10 (100ካሬ) የሆነ ጊዜያዊ መጋዘን በቆርቆሮ ብቻ ለማሰራት አገልግሎት ከቆርቆሮ በስተቀር ሌሎች የሚያስፈልጉ ግብዓቶች (material) በማሟላት የአገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ነው /ተጫራቾች ዋጋ ከመሙላታቸው በፊት የሚሰሩትን መጋዘን በቅድሚያ ቦታው ድረስ መጥተው ምልከታ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል/
Mor dire dawa procurement of printer maintenance service and desk top hard disk maintenance
የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎች ለመፈጸም አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
የድሬ ዳዋ ሁሉ አቀፍ ማረሚያና ማረፊያ ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት እመት ለህግታራሚዎች ምግብ አገልገሎትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Mor Dire Dawa procurement of የኤሲ ጋዝሙሌትና ጠቅላላ ጥገና አገልግሎት ገዢ ነው
Mor Dire Dawa Procurement of Laptop battery
ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ የማይክ ባትሪ ዲንጋይ 9V ግዥ ነው
he Dire Dawa Administration Health Bureau is inviting bids from eligible contractors (GC/BC-6 and above) for the construction of a Health Center located at 09 kebele.
የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ለ2019 በጀት ዓመት የምንጠቀምበት 10% ፈላሽ ሶዲየም ሃይፖከሎራይት (Sodium Hypochlorite) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል ፈጽሞ ለመግዛት ይፈልጋል፤ እንዲሁም የእቃውን ጥራትና የአቅርቦቱ ብቃት ታይቶ ለተጨማሪ ለአንድ ዓመት የሚራዘም ይሆናል።
ሎት -5- ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ 10 በ 10 የሆነ መጋዘን ለማሰራት አገልግሎት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች (material) በማሟላት የአገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ነው /ተጫራቾች ዋጋ ከመሙላታቸው በፊት የሚሰሩትን መጋዘን በቅድሚያ ቦታው ድረስ መጥተው ምልከታ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል/