ሎት -7- ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ 10 በ 10 (100ካሬ) የሆነ ጊዜያዊ መጋዘን በቆርቆሮ ብቻ ለማሰራት አገልግሎት ከቆርቆሮ በስተቀር ሌሎች የሚያስፈልጉ ግብዓቶች (material) በማሟላት የአገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ነው /ተጫራቾች ዋጋ ከመሙላታቸው በፊት የሚሰሩትን መጋዘን በቅድሚያ ቦታው ድረስ መጥተው ምልከታ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል/
Tender Information
| Title | ሎት -7- ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ 10 በ 10 (100ካሬ) የሆነ ጊዜያዊ መጋዘን በቆርቆሮ ብቻ ለማሰራት አገልግሎት ከቆርቆሮ በስተቀር ሌሎች የሚያስፈልጉ ግብዓቶች (material) በማሟላት የአገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ነው /ተጫራቾች ዋጋ ከመሙላታቸው በፊት የሚሰሩትን መጋዘን በቅድሚያ ቦታው ድረስ መጥተው ምልከታ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል/ |
| Description | 10 በ 10 (100ካሬ) የሆነ ጊዜያዊ መጋዘን በቆርቆሮ ብቻ ለማሰራት አገልግሎት ከቆርቆሮ በስተቀር ሌሎች የሚያስፈልጉ ግብዓቶች (material) በማሟላት የአገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ነው /ተጫራቾች ዋጋ ከመሙላታቸው በፊት የሚሰሩትን መጋዘን በቅድሚያ ቦታው ድረስ መጥተው ምልከታ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል/ |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-NC-0083-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-09-18 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-09-16 16:40:52 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | EAST REGION ETHIO TELECOM AT KALID BUILIDING, Room 302 Dire Dawa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 913201833 Email: raheltm1833@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 34, Postal Code: 11 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች መጋዘኑን ለመስራት በቅድሚያ በቦታው በመገኘት ሁኔታውን ማየት ይጠበቅባቸዋል፤
አሸናፊ የሆነው ተቋራጭ ለስራው የሚያስፈልጉ ግብአቶች ከቆርቆሮ በስተቀር (እንጨት፣ ሚስማር) እንዲሁም ሎሎች ግብዓቶች በበቂ ሁኔታ ያዘጋጀ መሆን ይጠበቅበታል፤
የመጋዘኑ ዙሪያ እና ጣራ ስራው ቆርቆሮ በቆርቆሮ ሲሆን ወለሉ ምንም አይነት ንጣፍ አይደረግበትም
በጨረታው አሸናፊ የሆነው ተቋራጭ በአጭር ጊዜ ስራውን ሰርቶ ማስረከብ ይጠበቅበታል
ስራው በተገቢው መሰራቱ ሲረጋገጥ ክፍያው ወዲያውኑ የሚከፈል ይሆናል፤
መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፤
አሸናፊ የሆነው ተቋራጭ ለስራው የሚያስፈልጉ ግብአቶች ከቆርቆሮ በስተቀር (እንጨት፣ ሚስማር) እንዲሁም ሎሎች ግብዓቶች በበቂ ሁኔታ ያዘጋጀ መሆን ይጠበቅበታል፤
የመጋዘኑ ዙሪያ እና ጣራ ስራው ቆርቆሮ በቆርቆሮ ሲሆን ወለሉ ምንም አይነት ንጣፍ አይደረግበትም
በጨረታው አሸናፊ የሆነው ተቋራጭ በአጭር ጊዜ ስራውን ሰርቶ ማስረከብ ይጠበቅበታል
ስራው በተገቢው መሰራቱ ሲረጋገጥ ክፍያው ወዲያውኑ የሚከፈል ይሆናል፤
መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፤
