ድሬዳዋ ገ/ሚ/ቅ/ጽ/ቤት የፍሬን ሸራና ሞተሪኖ ግዥ
Tender Information
| Title | ድሬዳዋ ገ/ሚ/ቅ/ጽ/ቤት የፍሬን ሸራና ሞተሪኖ ግዥ |
| Description | የፍሬን ሸራና ሞተሪኖ ግዥ |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-G-0085-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-09-21 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-09-17 08:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | East Region Ethio telecom in front of kalid building, Room 302 Dire Dawa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 00 Email: nanashoadefris2015@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 34, Postal Code: 00 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት አቅርቦት በዘርፉ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ እቃው በባለሙያዎች ተፈትሾ በመስፈርቱ መሰረት መሆኑ ሲረጋገጥ ገቢ የሚደረግ መሆኑን ማወቅ ይጠበቅበታል፡፡
በጉዞ ወቅት ለሚያጋጥም ችግር ወይም የተሰበረ ፣ የጎደለ፣ ያገለገለ ወይም ከመሰፈርት ውጪ የሆነ አቅርቦቶች አሸናፊው ድርጅት በራሱ ወጪ ተመላሽ በማድረግ ትክክለኛውን አቅርቦት መቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
አሸናፊው ድርጅት አቅርቦቱን ተቋሙ ባቋቋመው ኮሚቴ ተገምግሞ ትክክለኛነቱን አረጋግጦ ማስረከብ ይጠበቅበታል ፡፡ መስፈርቱን ካላሟላ አቅርቦቱን በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡
አሸናፊው ድርጅት አቅርቡቱን ድሬደዋ ገቢዎች ሚኒስቴር ግቢ ድረስ ማቅረብ ይጠበቅበታል ሲወዳደርም ይህን ታሳቢ አድርጎ መወዳደር ይጠበቅበታል፡፡
ተቋሙ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው‹‹