Tender Detail

Tender Details

  • Company Dire Dawa Administration Education Bureau (የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ)
  • Address ድሬዳዋ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 02511128435
  • Websitehttps://diredawaadministrationeducationbureau.b12sites.com/
  • Deadline02 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 400.00 /አራት መቶ ብር/
  • opening date በዛው እለት ከጠዋቱ በ4፡30
  • Categories Food And Beverage , Food Items And Drinks

የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎች ለመፈጸም አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎች ለመፈጸም አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

  1. የምግብ ሸቀጣሸቀጥ

ስለዚህም

  • በዘርፉ ህጋዊ ለ2019ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈለና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
  • የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የእቃና የአገልግሎት አቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገበና ለዚህም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  • የግብር መክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር ሰብሳቢነት ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  • በተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
  • ታክስ ክሪላራንስ የ2019ዓ.ም ማቅረብ የሚችል
  • ተጫራቾች ጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ መግዛት የሚችል
  • ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተመሰከረለት (CPO) ከጨረታ ሰነዱ አያይዞ ማቅረብ የሚችል

ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በፖስታ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 21 ተከታታይ ቀናት ከላይ በተጠቀሰው ቢሮ በመቅረብ የሚወዳደሩትን ዋጋ በመሙላት እና ከላይ የተጠቀሱትን ህጋዊ ሰነዶች በማሟላት የጨረታ ሰነዱን በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 4፡00 ሰዓት ይታሸጋል፡፡ በዛው እለት ከጠዋቱ በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን ግን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የስራ ቀን ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፦

  1. ቢሮው ጨረታውን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ ሙሉ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ፦ በስልክ ቁጥር 02511128435 መደወል ይችላሉ፡፡

የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ

✨ messages.ai_summary
Dire Dawa Administration Education Bureau invites suppliers to bid for food items and drinks. Eligible bidders must have a valid renewed business license, tax clearance, VAT registration, and be registered on the Ministry of Finance supplier list.
Save Tender