lot173 Purchase Requisition of tire
ለወራቤ ዩኒቨርሲቲ አገልግሎት የሚውል አንድ ሰፊ ክፍል የአልሙኒየም ፓርትሽን ስራ መስታወትና ገጠማ አገልግሎት ግዥ
lot 166 Purchase Requisition of የህጻናት መጫወቻ እቃዎች ግዥ
በስልጤ ዞን በጦራ ከተማ አስተዳደር ጦ/መ/ደ/ሆስፒታል የተለያዩ የቢሮ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የህትመት ግብዓቶች፣አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የሕከምና መገልገያ መሣሪያዎች CBC mindray machine (BC-30S) A mindray Ultrasound (2 one is hinear probe) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ለወራቤ ዩኒቨርሲቲ አገልግሎት የሚውል ባር ኮድ ሪደር ግዥ
LOT 63 የወልቂጤ ዩኒቭርሲቲ ኮምፕርሄሲቭ ስፔሻላይድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የኦክስጂን ጋስ ሙሌት ግዥ
LOT 58 የወልቂጤ ዩኒቭርሲቲ ሰፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የህክምና መገልገያ እቃዎች የጥገና አገልግሎት ግልጽ ጨረታ
procurement of barcode reader for studente's meal card
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በጤና ሚኒስቴር እና ከሌሎች አጋር አካላት ጋር በመቀናጀት በከልሉ ለሚገኙ ለክትባት ታላሚ ለሆኑ የማህበረሰብ ከፍሎች ጥራቱን የጠበቀ ክትባት በመደበኛ ፕሮግራምና በዘመቻ ተደራሽ ለማድረግ ዘርፈ ብዙ ሥራዎች እየተሠሩ መሆኑ ይታወቃል፡፡ እነዚህን ተግባራት ለማጠናከር ከጤና ሚኒስቴር GAVIFPP(HSS-4) ለሥራ ላይ ማስተማሪያ መረጃ /Job aid እና የከትባት አሰጣጥ የግዜ ሰሌዳ /EPI schedule/ለማሳተም እና ላሚኔት ለማድረግ በተገኘ ድጋፍ የመደበኛ ከትባት መርሀ ግብር የግዜ ሰሌዳ/Routine Immunization schedule/ የማካካሻ የክትባት መርሀ ግብር የጊዜ ሰሌዳ/Catch-up vaccination schedule/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የደን አካባቢ ጥበቃና ልማት ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ፖሊቲን ትዩብ ፣ የእስቴሽነሪ እና ጽዳት ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በጉራጌ ዞን የእንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ናሽናል ፕሮግራም በእንደጋኝ ወረዳ በበቻ ት/ቤት የወንዶች መጸዳጃ ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።
የጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ናሽናል ፕሮግራም በእንደጋኝ ወረዳ በጀዳ ት/ቤት የወንዶች መጸዳጃ ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።
LOT- 167 Purchase Requisition of Mechanical Engineering Lab Equipment
ሎት121 ለወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አገልግሎት የሚውል የተማሪዎች የደንብ ልብስ ስፌት ግዥ
LOT -168 Purchase Requisition of ( የምርምር እቃዎች)
LOT 66 Purchase Requisition of medical equipment for wkush ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ
The West Azernet Berbere Woreda Finance and Economy Development now invites sealed bids from eligible and qualified bidders for procurement of construction of Demala, Jaremo, Weger, Mirab Mugo and Gomera Foot Bridge (Small Bridge) at Sillte Zone, West Azernet Berbere Woreda
Lot 16 - Procurement of ICT Equipment
LOT 64 Purchase Requisition of Supply And fix for wkush (ለአምስተኛ ጊዜ የወጣ) wkush
Lot:- 140 Purchase Requisition of ዛላ በርበሬ ግዥ/2018