Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ
  • Address በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ፣ኢትዮጲያ, Phone: 0916479021
  • Website
  • Deadline20 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Securityለየሎቱ 2500.00 ብር
  • opening date2025-11-20 00:00:00
  • Categories Printing And Publishing

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በጤና ሚኒስቴር እና ከሌሎች አጋር አካላት ጋር በመቀናጀት በከልሉ ለሚገኙ ለክትባት ታላሚ ለሆኑ የማህበረሰብ ከፍሎች ጥራቱን የጠበቀ ክትባት በመደበኛ ፕሮግራምና በዘመቻ ተደራሽ ለማድረግ ዘርፈ ብዙ ሥራዎች እየተሠሩ መሆኑ ይታወቃል፡፡ እነዚህን ተግባራት ለማጠናከር ከጤና ሚኒስቴር GAVIFPP(HSS-4) ለሥራ ላይ ማስተማሪያ መረጃ /Job aid እና የከትባት አሰጣጥ የግዜ ሰሌዳ /EPI schedule/ለማሳተም እና ላሚኔት ለማድረግ በተገኘ ድጋፍ የመደበኛ ከትባት መርሀ ግብር የግዜ ሰሌዳ/Routine Immunization schedule/ የማካካሻ የክትባት መርሀ ግብር የጊዜ ሰሌዳ/Catch-up vaccination schedule/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል፡፡

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በመሆኑም ተጫራቾች፡-

ተ/ቁ

የህትመት አይነት

unit

Quantity

Remarks

1

የመደበኛ ክትባት መርሀ ግብር የጊዜ ሰሌዳ/Routine Immunization schedule/

በቁጥር

2500

በA4 ወረቀት በከለር ፕሪንት እና ላሚኔት የሚደረግ

2

የማካካሻ የከትባት መርሀ ግብር የጊዜ ሰሌዳ/Catch-up vaccination schedule/

በቁጥር

2500

በA4 ወረቀት በከለር ፕሪንት እና ላሚኔት የሚደረግ

3

የሥራ ላይ አጋዥ/ማጣቀሻ መሳሪያዎች /Job aid/

በቁጥር

2500

በA4 ወረቀት በከለር ፕሪንት እና ላሚኔት የሚደረግ

1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ።

2. ተጫራቾች የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡

3. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 /አስር ሺህ /በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

5. ተጫራቾች በሙሉ የመንግስት ግዢ በe-GP በኦንላይን /ONLIE/ ሲስተም የተመዘገበ ብቻ እና ሰርተፍኬቱንም ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

6. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/በጥሬ ገንዘብ በመከፈል በከልሉ ጤና ቢሮ ግዥና ንብረት አስተዳደር የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 1 ለዚሁ ሥራ የተዘጋጀውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡

7. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋና ዶከመንታቸውን የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ጨምሮ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ የጨረታ ማስከበሪያውን ሲፒኦ ለየብቻ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ይውላል፡፡ ጨረታው በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ታሽጎ ወዲያው 9፡00 ይከፈታል፡፡

8. ጨረታው በቢሮው ግዥና ንብረት አስተዳደር የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 1 ለዚሁ ሥራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ አይነት ከነ ሙሉ ስፔስፍኬሽን ማሳየት ይኖርባቸዋል፡፡

9. 11ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት እና ቦታ ይከፈታል፡፡

9. አሸናፊው ድርጅት የጨረታው ውጤት እንደታወቀ ውል የሚፈጽም ሲሆን ያሸነፈውን ዕቃ (ንብረት) ከልል ጤና ቢሮ ወራቤ ከተማ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡

10. ቢሮው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር 0916479021/0911832463/መደወል ይችላሉ።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ

Save Tender