የሸኖ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት እንደኛ ዙር ግዥ በሸኖ ከተማ ስር ላሉ ባለ በጀት መ/ቤቶች የተለያዩ፡
በቡኖ በደሌ ዞን የሚገኝ የዲዴሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙት መ/ቤቶች (ዲዴሳ ሆስፒታልንና የዲዴሳ ወረዳ ቴ/ሙያ/ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅና የምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ( FSRP) የሚያስፈልጉትን ዕቃዎች እነሱም
በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2019 ዓመት ዶዘር (D8R) CAT፤ ግሬደር CAT፤ ኤክስካቫተር CAT፤ ሮለር DAYNAPAC 14 ton፤ ሎቤድ፤ ሻወርትራክ፣ እና ሲኖቲራክ ከናፍጣ ጋር መከራየት ይፈልጋል።
በምስራቅ ወለጋ ዞን የሌቃ ዱለቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሌቃ ዱለቻ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የጽሕፈት፤ የጽዳት፤ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፤ የኤሌክትሮኒክስ፤ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፤ ሞተር ሳይክል የክህሎት ትምህርትና፣ ሥልጠና ኮሌጅ ዕቃዎች የመኪና ጎማ እና የሞተር ሳይክል ጎማን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፣
Name of purchaser: Ethiopia Institution of Agricultural Research
በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን በዳዎ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው መንግስታዊ መስሪያ ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት የጽሕፈት መሣሪያዎች የደንብ ልብሶች፣ የተለያዩ አልባሣት፣ የጽዳት መሳሪያች፣ የቢሮ የጽህፈት መሳሪያ ዕቃዎች(ፈርኒቸሮች)፣ልዩ ልዩ _ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የትምህርት ሙያ ስልጠና መሳሪያዎች እንዲሁም የመኪና ሞተር ቢስከሌቶች ጎማ ግዢ ከአገርውስጥ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለዞኑ መንግስታዊ መ/ቤቶች የ2019 በጀት ዓመት አንደኛ ዙር የደንብ ልብሶችን፤ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ የጽዳት ዕቃዎችን፤ የመኪና ጎማዎችን፤ ቋሚ የቢሮ ፈርኒቸሮችን እና ልዩ ልዩ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች ግዢ ከአገር ውስጥ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በጨረታው የተዘረዘሩትን መመሪያዎች አሟልተው መገኘት ይኖርባቸዋል፡፡
በቡኖ በደሌ ዞን የበደሌ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ህጋዊ የሆኑና መስፈርት የሚያሟሉ ነጋዴዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በከተማዉ ዉስጥ ለሚገኙ ሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች፤ የጽዳት እቃዎች፤ የቢሮ ዉስጥ ፈርኒቸሮች፤ የተለያዩ የኤሌከትሮኒከስ እቃዎች የዉሀ እቃዎች ፤ የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች እና ባጃጅ፤ የሠራተኞች ደንብ ደንብ ልብስ ልብስ እንዲሁ
Procurement of Construction Materials
Procurement of Printing and Publishing Services
Procurement of Machinery
በሸገር ከተማ አስተዳደር የቡራዩ ከፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የቡራዩ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ቄራ ለማከራየት ይፈልጋል።
አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና ካለመደሪያ፣ የሞተር ሳይክል ጎማ እና የሞተር ሳይክል ካለመዳሪያ፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስና የስፌት ዋጋ አወዳድሮ ለመግዛት
የድርድር ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
የጽዳት እቃዎች፣ የቢሮ ወንበሮች እና ጠረጴዛዎች፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኮምፒተሮችና ሌሎች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክሎች ግዢ
Supply, Installation, Commissioning and Employees Training of 5 tons per hour multipurpose animal feed plant
Procurement of Spare Parts