Tender Detail

Tender Details

  • Company በምስራቅ ወለጋ ዞን የሳሥጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ሳሥጋ ወረዳ ከነቀምት ከተማ 18 ኪ.ሜ ወደ ምዕራብ ትገኛለች, Phone: 0917 082 131
  • Website
  • Deadline14 Sep 2026, 10:30 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price1000.00 ብር /አንድ ሺህ ብር/
  • Bid Security10,000 (አስር ሺህ ብር) ከታወቀ ባንክ ተረጋግጦ ሲፒኦ
  • opening dateSep 14, 2026 11:00 AM
  • Categories Furniture And Furnishing , Cleaning & Janitorial , Office Supplies And Services

አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና ካለመደሪያ፣ የሞተር ሳይክል ጎማ እና የሞተር ሳይክል ካለመዳሪያ፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስና የስፌት ዋጋ አወዳድሮ ለመግዛት

በምስራቅ ወለጋ ዞን የሳሥጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በምስራቅ ወለጋ ዞን የሳሥጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉት የመንግስት መ/ቤቶች ለ2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች የጽዳት ዕቃዎች ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎች፣ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና ካለመደሪያ ፤የሞተር ሳይክል ጎማ እና የሞተር ሳይክል ካለመዳሪያ፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስና የስፌት ዋጋ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል።

1.      በዘርፉ የ2018 ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው እና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑ ግብር የከፈሉ፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ እና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።

2.    ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ መግለጫ ከ 11/12/2018 ዓ.ም እስከ 3/1/2019 ዓ.ም ድረስ 1000.00 EB/ አንድ ሺህ ብር/ ከፍለው ከላሲጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት መግዛት ይችላሉ።

3.    ተጫራቾች ከሙስና የፀዱ መሆን አለባቸው።

4.    ተጫራቾች የጨረታውን ማስከበሪያ ዋስትና ለአንድ ሰነድ 10,000(አስር ሺህ ብር) ከታወቀ ባንክ ተረጋግጦ ሲፒኦ ከጨረታው ኦርጅናል ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5.    ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዕቃ ጥራት ያለውና ደረጃውን የጠበቀ መሆን አለበት።

6.    የሚያቀርቡት ዕቃ ጥራት ከሌለዉ አቅራቢው በራሱ ወጭ ለመተካት ግዴታ አለበት።

7.    ተጫራቾች የዕቃዎቹን ዋጋ ዝርዝር የተጠየቀውን “Specification” ሳይለውጡ የጨረታ ማወዳደሪያ በቀረበው ሰነድ ላይ ብቻ ዋጋውን ከነተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) በመሙላት ስማቸውን፣ ፊርማቸውንና አድራሻቸውን በማሰፈርና ማህተም በማድረግ የጨረታ ዶክመንታቸውን ኦሪጅናልና ኮፒ በተለያዩ ፖስታ በሰም ከታሸገ በአንድ ትልቅ ፖስታ ኤንቨሎፕ ተሽጎ በ4/1/2019ዓ.ም በሳሊጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በተዘጋጀው ሣጥን ከመዘጋቱ ከጠቱ 3፡00 እስከ 4፡30 ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል።

8.    ጨረታ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4/1/2019 ዓ.ም.በ5፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ይሁን እንጂ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታውን ከመክፈት አያግደውም።

9.    የጨረታው ሣጥን ከታሸገ በኋላ የሚቀርብ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ - ተቀባይነት የለውም 

10.   የጨረታ አሸነፊ ተጫራቾች ዕቃዎቹን ከውል ሰጪው መ/ቤት ጋር በሚያደረገው የውል ስምምነት መሠረት በሳሲጋ ወረዳ በሚገኘው በውል ሰጭው ንብረት ክፍል ገቢ ያደርጋል።

11.    መ/ቤታችን በሚያወዳድረው ዕቃዎች ሰጋዛ ብዛቱ እንደ የአሰፈላጊነቱ 20% መጨመርና መቀነስ ይችላል።

12.   ተጫራቾች ዕቃዎቹን አሸንፈው ለማቅረብ ሲዋዋሉ የውል ማሰከበሪያ 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤

13.   በጥቃቅን እና አነስተኛ የተደረጁ ደግሞ ከተደረጁ አከል የዋስትና ደብዳቤ መቅረብ ይኖርበታል፣፣

14.   መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ ፡-ሳሥጋ ወረዳ ከነቀምት ከተማ 18 ኪ.ሜ ወደ ምዕራብ ትገኛለች

ስልክ 0917 082 131/0910 532 448/0910 416 071

በምስራቅ ወለጋ ዞን የሳሥጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Procurement of office supplies, cleaning materials, furniture, electronics, technical training equipment, vehicle and motorcycle tires/tubes, and staff uniforms with tailoring services for government offices in Sasiga District. Bidders must hold a valid 2018 trade license, VAT registration, and supplier registration.
Save Tender