የሸኖ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት እንደኛ ዙር ግዥ በሸኖ ከተማ ስር ላሉ ባለ በጀት መ/ቤቶች የተለያዩ፡
በኦሮሚያ ክልል የሸኖ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር:-ግ/ጨ/ቁ 01/2019
የሸኖ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት እንደኛ ዙር ግዥ በሸኖ ከተማ ስር ላሉ ባለ በጀት መ/ቤቶች የተለያዩ፡
- የጽህፈት መሳሪያ እና ቋሚ አላቂ የቢሮ እቃዎች
- የጽዳት እቃዎች
- የጴሴክትሮኒክስ እቃዎች
- የመኪና ጎማዎች
- የደንብ ሰብስ
- የተሰያዩ የግንባታ እቃዎች
- የጴስክትሪክ መሳሪያዎችና ተዛማጅ አቃዎች
- የተሰያዩ የቢሮ ቋሚ እቃዎች ፡- ወንብር፤ ጠረጴዛ እና የመሳሰሱትን በጨረታ አወዳድሮ ስመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ በየስራ ዘርፉ የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ፤ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላችሁ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ “VAT 15% ተመዝጋቢ የሆናችሁ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር "TIN" ያላችሁ እና በአቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ የተመዘገቡ ለመሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በሸኖ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በግንባር በመቅረብ ዝርዝር መጠይቆችን የያዘውን ሰነድ በማይመለስ በብር 1000 በካሽ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ በዝርዝር የተመለከተውን የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና በካሽ ወይም ሲፒኦ "CPO" ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ይህ ጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይቆይቶ በ16ኛው ቀን በ8:00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ተወካዮች በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
ማሳሰቢያ
- ጨረታውን ያሸነፈ ድርጅት ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ውሉን ፈጽሞ እቃዎችን የማስገባት ግዴታ አለበት፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ (አማራጭ) ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፣ ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ በሚወስደው መንገድ 78 ኪሱ ሜትር ሸኖ ከተማ ነው::
ለበስጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0910093362 በመደወል ጠይቆ መረዳት ይቻላል።
በኦሮሚያ ክልል የሸኖ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Shino City Administration Finance Office seeks bids for first-round procurement of office supplies, cleaning materials, electronics, vehicle tires, uniforms, construction and electrical items, and office furniture. Eligible bidders must have valid licenses, VAT registration, TIN, and supplier registration certificates.
