Buluko Textile S.C. calls for a National Competitive Open Bidding Procedure and invites wax sealed bids from interested registered eligible bidders for Procurements .
የሆለታ ከተማ አስተዳደር በ2000 ዓመተ ምህረት ግንባታቸው ተጀምሮ የግንባታ ደረጃቸው ከ80% በላይ የሆኑ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ብዛታችው 138 (አስራ ስምንት) የመኖሪያ ቤቶች በቱሉ ሀርቡ ቀበሌ ወደ አምቦ በሚወስድ መንገድ ላይ ያሉ ቤቶችን አሁን ባሉበት ደረጃ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት ስር ሱባ ሰበታ ፤ እንጦጦ ጫንጮ ፤ በረክ ፤ እና ምስራቅ ሸዋ ድስትሪክቶች የሚያስተዳድሩት የቁም ባህርዛፍ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ ለሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ ኬሚካልና አፓራተስ በጨረታ ሰነድ ውስጥ በተቀመጠው የኬሚካሎች እና የአፓራተስ ዓይነትና ብዛት መሠረት በአራት ሎት ተከፋፍሎ በግልጽ ጨረታ ብቃት ያላቸው ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሪፍረሽመንት እና የምሳ አገልግሎት ግዥ በዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ ውስጥ አገልግሎቱ የሚሰጥ //
Purchase of Tyre with inner tube 7.50R16
Lot- 38 Procurement of Printer Toner
Lot- 40 Procurement of Stationary
LOT-39 Procurement of Stethoscope
Posters
ድርጅታችን የኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከውጭ ሀገር እና ከሀገር ውስጥ ስለሚገዛቸው የፋብሪካ ጥሪ ዕቃዎች (ግብዓቶች) እና ሌሎች ጥሬ ዕቃዎች አውራጆችን አወዳድረው በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የሰንዳፋ በኬ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ፣ የማያገለግሉ አገልግሎት ድርጅት የማያገለግሉ ኬብሉ የመኪና ጎማዎች እና የማያገለግሉ ብረታ ብረቶችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Procurement of spare part (Hiyluxe Rivo vehicle)
Purchase of Lunch and Refreshment (አቅርቦቱ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስለሆነ ተወዳዳሪዎች ከአዳማ ከተማ ቢሆኑ ይመረጣል)፡፡
Procurement of Coster /ኮስተር /car spar part
የሞተር ሳይክል እቃዎች እና ጥገና ግዥ (model:-PLATINABM125 - Chassis No:- MD2DDJK22WWV5288 & model:-XCD125CC - Chassis No:- MDZD5GB7ZRWD571427) Plate No 4-1040 ET & 4-1019ET )
Purchase Spare Part of Vehicle Model HZJ76L-RKMRS Chassis No JTEEB71407025700
Procurement of pharmaceutical drug 005
The Oromia Public Procurement and Property Disposal Agency invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of Different types of Sanitary Materials and Detergents. The Details of the goods is specified in bidding document.
Procurement of Sanitary items 2017 Budget Year