Tender Detail

Tender Details

  • Company የኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ማኅበር
  • Address ቃሊቲ አሽከርካርዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ቅጥር ግቢ ጀርባ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-4-395-911
  • Website
  • Deadline14 Nov 2024, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Raw Materials

ድርጅታችን የኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከውጭ ሀገር እና ከሀገር ውስጥ ስለሚገዛቸው የፋብሪካ ጥሪ ዕቃዎች (ግብዓቶች) እና ሌሎች ጥሬ ዕቃዎች አውራጆችን አወዳድረው በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ማኅበር


በድጋሚ  የወጣ  ግልጽ  የጨረታ  ማስታወቂያ

ቁጥር  OPF/2024/003/17

ድርጅታችን የኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከውጭ ሀገር እና ከሀገር ውስጥ ስለሚገዛቸው የፋብሪካ ጥሪ ዕቃዎች (ግብዓቶች)

  1. ኤች ዲ ፒኢ ፒኢ 100 በላክ (HDPE PE100 Black)
  2. ፒቪሲ ሬይዚን (PVC RESIN)
  3. ካልስየም ካረቦኔት (Calcium Carbonate -Coated)
  4. ስታብላይዘር (Stabilizer)
  5. ካረበን ብላክ (Carbone Black) እና ሌሎች ጥሬ ዕቃዎች አውራጆችን አወዳድረው በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ተጫራቾች ማሟላት ያስባቸው ግዴታዎች ፡-

  1. ህጋዊና በ2016 ዓ.ም. የታደሰ የጫኝና አውራጅነት ፍቃድ ያላችሁና የዘመኑን ግብር የከፈሉና የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. ህጋዊ የገንዘብ መቀቢያ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል፤
  3. አንዱን ኩንታል የሚያወርዱበትንና የሚደረድሩበትን ዋጋ ምንም ስርዝ ድልዝ የሌለውና በኮምፒዩተር የተጻፈ ማቅረብ የሚችሉ፤
  4. ጥሬ ዕቃዎቹን በሚያወርዱበትና በሚደረድሩበት ወቅት እንዳይፈስና እንዳይባክን ሙሉ ዋስትና መውሰድ የሚችሉ፤
  5. በቂ የሰው ሀይል ማቅረብ የሚችሉ

በመሆኑም ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚታሟሉ ተጫራቾች ከላይ የተዘረዘሩትን የፋብሪካ ጥሬ ዕቃዎች (ግብዓቶች) የሚያወርዱበትንና የሚደረድሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቬሎፕ በማቅረብ መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

ጨረታው ህዳር 5 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ ወዲያው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ የሚከፈት ሲሆን ባይገኙም ያስገቡት የጨረታ ሰነድ ሌሎች ተጫራቾች በተገኙበት ተከፍቶ የሚታይ ይሆናል፡፡

ማሳሰቢያ፡ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ፡- ቃሊቲ አሽከርካርዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ቅጥር ግቢ ጀርባ፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር- 011-4-395-911/011-4-395828

 

የኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ማኅበር

Save Tender