External hard disk
የአርባጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ የገበያ ማዕከል G+4 የእጅ ሞያ ብቻ በአርሲ ዞን መርቲ ወረዳ አቦምሳ ከተማ ውስጥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
ሎቤድ የጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ ቁ1
መካከለኛ የምሳ መብያ ትሪ ግዥ 2
Procurement of leather bag & others
የራያ ዋከና ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ ያገለገሉ ሁለት (2) ጃንደር ኮምፓይነሮችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
LOT-191 procurment Of Employees Uniform
purchase of Sharp printer MX - M464 MFPC Board
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክሎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ የኮስሞቲክስ እና የንጽሕና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Procurement of car Materiales
መ/ቤታችን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት በተፈቀደለት በጀትና በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የሉሜ ወረዳ ፍ/ቤት የፍ/ብሔር ችሎት ቡድን በአፈፃፀም ክርክር በተመለከተ ፍ/ቤቱ በ9/9/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት የዶሮ እርባታ ንብረትነቱ የፍርድ ባለዕዳ የሆነው በቢዮ ቢሲቄ ቀበሌ ውስጥ የሚገኘውን እንዲሸጥ ትዕዛዝ አስተላልፏል፡፡ ስለሆነም በዚህ ጨረታ ላይ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
2017 Generator Service Limited Bid
purchase of hard disk
Oromia Construction Corporation (OCC)interested bidders are invited to participate for the purchase of the item/items mentioned above on the basis of the following conditions.
Lot 146 Procurement of stationery material
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለህሙማን እና ለተማሪዎች የሚውል 2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ የምግብ ሸቀጣ ሸቀጦች ፤ የሙስሊም ስጋ እና የላም ወተት በግልፅ ጨረታ አወዳድር መግዛት ይፈልጋል።
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የጥበቃ ስራ እና የግቢ ውስጥ እና አካባቢ አረንጓዴ ልማት እንክብካቤ በ“out source” በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች ለመግዛት በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ ያገለገሉ የተለያዩ የስፌት ማሽኖች፣ ኮምፕረሰሮች፣ ብረታ ብረቶች እና የተለያዩ ጨርቃ ጨርቆችና አልባሳትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡