Tender Detail

Tender Details

  • Company አርሲ ዞን አርባጉጉ የገበሬዎች ሕ/ሥ/ዩኒየን ሀላፊነቱ የተወሰነ
  • Address አርባጉጉ የገ/ሕ/ሥራ/ ዩኒየን አርሲ ዞን መርቲ ወረዳ አቦምሳ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 21 09 68 80
  • Website
  • Deadline03 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-03 00:00:00
  • Categories Building Construction

የአርባጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ የገበያ ማዕከል G+4 የእጅ ሞያ ብቻ በአርሲ ዞን መርቲ ወረዳ አቦምሳ ከተማ ውስጥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

አርሲ ዞን አርባጉጉ የገበሬዎች ሕ/ሥ/ዩኒየን ሀላፊነቱ የተወሰነ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአርባጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ የገበያ ማዕከል G+4 የእጅ ሞያ ብቻ በአርሲ ዞን መርቲ ወረዳ አቦምሳ ከተማ ውስጥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉትን ተጫራቾች በጨረታውን እንዲሳተፉ ይጋብዛል።

ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

  1. በግንባታ ስራ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድና የግብር ክፍያ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል።
  2. የዘመኑን 2017 ግብር የከፈለ።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የቴክኒክ እና የፋይናንስ ኦርጂናል እና ኮፒውን በግልፅ ለይተው ማቅረብ አለባቸው።
  4. የግንባታ ፍቃድ BC ወይም GC 1ኛ - 5ኛ ደረጃ ማቅረብ የሚችል።
  5. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ
  6. ተጫራቾች ብር 200.000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር /በCBE እና በCBO ባንክ የጨረታ ማስከበሪያ ቢል ቦንድ በባንክ የተመሰከረ ቼክ /CPO/ ወይም የባንክ ዋስትና በአርባጉጉ የገ/ህ/ስራ ዩኒየን ስም ማስያዝ አለባቸው፡፡
  7. ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላል።
  8. ማንኛውም ተጫራች ግንባታው የሚሰራበት ቦታ በአካል ከጎበኙ በኋላ መጎብኘታቸውን የሚያሳይ ደብዳቤ ከመስሪያቤታችን መውሰድ አለባቸው።
  9. ተጫራቾች ይህ ማስታውቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ ከ2፡30-11፡00 በዋና ቢሯችን በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ዞን በመርቲ ወረዳ አቦምሳ ከተማ 01 ቀበሌ ከአርባጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ሰነዱን መግዛት ይችላል።
  10. ጨረታው የሚከፈትበትን ቀን 11ኛ ቀን 4፡00 ሰዓት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ የማወዳደሪያ ሰነዳቸውን አስገብቶ ይታሸግና በዚሁ እለት 4፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  11. ሆኖም የሚከፈትበት ቀን በአል ወይም የእረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
  12. ማሳሳቢያ፡- ዩኒየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  13. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0921096880/0912934586/ 0920063165/ ደውሎ መረዳት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 

በአርሲ ዞን የአርባጉጉ የገ/ህ/ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ

 

Save Tender