purchase of printer & copier toners
በአሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን የአዶላ ወዩ ከተማ ዝጽ/ቤት በከተማ አስተዳደር ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ቋሚ (furniture) /2018 በጀት አመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሆቴል አገልግሎት ግዥ (30/12/2017-2/13/2017)
ለማሀበረሰብ አገልግሎት የሚውሉ ደብተር ፣እስክርቢቶ ፣እርሳስ እና ላጲስ ግዥ//
በአሮሚያ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት የምዕራብ ጉጂ ዞን ቡሌ ሆራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች (ኤሌከትሮኒክስ፤ ፈርኒቸር) ፤ የፅህፈት መሳሪያዎች፤ የፅዳትና ቋሚ አላቂ ዕቃዎች፣ የደምብ ልብስ አቅራቢ ድርጅት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በምስራቅ ወለጋ ዞን የጊዳ አያና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳችን ውስጥ ለሚገኙት የመንግስት መ/ቤቶች የሚውል የጽሕፈት መሳሪያዎች፤ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፤የሞተር ሳይክል ጥገና እና የሞተርሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎች እና ጎማዎች፤ የመኪና ጥገና እና የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና ጎማዎች (የግንባታ (የኮንስትራከሽን) ዕቃዎች፣ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የኤሌከትሮኒክስ ጥገና፤ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ወይም ፈርኒቸር፤ የህትመት ሥራ፤ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፤ የባለሙያ ደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፌት፤ የጽዳት ዕቃዎች በ2018 የበጀት ዓመት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በምስራቅ ወለጋ ዞን የዋማ ሀገሎ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙት ሴክተርመሥሪያ ቤቶች ግልፅ ጨረታን አውጥቶ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዶዶላ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የዶዶላ 2ኛ ደረጃ ልዩ አዳሪ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለፁትን ዕቃዎች ለልዩ ልዩ ት/ቤት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ከልል የምዕራብ ጉጂ ዞን ቀርጫ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ 2018 በጀት አመት የሚያገለግሉ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች የተለያዩ ቋሚ የቢሮ እና አላቂ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል።
Procurement of Ict Materils item
Becho-Woliso Farmers' Co-operative Union invites sealed bid from international Manufacturer and supplier to supply PP RAFFIA GRADE/Poly propylene, Plast white CaCO3 Filler Master Batch and color Master Batch
Purchase of sticker **
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር NCB/02/2018 የኦሮሚያ መሬት ቢሮ ለመስሪያ ቤቱ የመኪና ዕቃ (Spar part) ከህጋዊ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
purchase of printing **
purchase of sticker
የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ
የውሃ መግፊያ ፓምፕ ሞተር ጥገና አገልግሎት ግዥ /
የኤሌክትሪክ ዕቃ ግዥ ቁ.1
የወርሀዊ ጋዜጣ ግዥ
የላብቶፕ ኮምፒውተር ሀርድ ዲስክ እና ባትሪ ግዥ