Tender Detail

Tender Details


በኦሮሚያ ከልል የምዕራብ ጉጂ ዞን ቀርጫ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ 2018 በጀት አመት የሚያገለግሉ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች የተለያዩ ቋሚ የቢሮ እና አላቂ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል።

በኦሮሚያ ክልል የምዕራብ ጉጂ ዞን ቀርጫ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ከልል የምዕራብ ጉጂ ዞን ቀርጫ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ 2018 በጀት አመት የሚያገለግሉ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች የተለያዩ ቋሚ የቢሮ እና አላቂ ዕቃዎች

1. ፈርኒቸሮች

2. ኤሌክትሮኒከስ

3. የጽህፈት መሳርያዎች

4. የጽዳት መሳሪያዎች

5.ሞተር ሳይክል፡ የሞተር ሳይክል ጎማ እንዲሁም መለዋወጫዎች

6.የኤሌክትሪክ ጀኔሬተር

7 የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ ከላይ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በዘርፍ የስራ ፍቃድ ያላችው ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርት ካሟሉ መወዳደር ይችላሉ፡፡

1. ተጫራቾች ህጋዊ የታደሰ የሥራ ፊቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡

2. ተጫራቾች ለተጨማሪ እሴት ታክስ(VAT)ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስከርወረቀት ማቅረብ የሚችል።

3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15(አሥራ አምስት)የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 750(ሰባት መቶ ሃምሳ ብር) በመከፈል በቀርጫ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10000 (አስር ሺ) በባንከ በተመሰከረለት ቼh(CPO) ወይም በጥሬ ገንዘብ ከኦርጅናል ጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለበት።

5. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በግልጽ በመጻፍ ኮፒና ኦርጅናሉን በመለየት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ወስጥ ማስገባት አለበት፡፡

6. ጨረታው በ15/01/2018 ዓ.ም 5፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ8፡00 ሰዓት ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት በቀርጫ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ይከፈታል።

7.አሸናፊው አካል እንደታወቀ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለተሸናፊ ወዲያውኑ ይመለሳል።

8 አሸናፊ በጨረታ መመሪያ መሰረት አሸናፊነቱ በጽሁፍ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ በነዐ/ቀን ውስጥ ለጨረታ ውል መስከበሪያ የሚውል ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ በተመሰከረ ቼክ(CPO) ወይም ጥሬ ገንዘብ በማስያዝ ከመስሪያ ቤቱ ጋር ውል መፈራረም አለበት።ይህ ባይፈጸም ቀደም ሲል ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል።

9. ያሸነፉትን ዕቃዎች በራሱ ትራንስፖርት እስከ መ/ቤቱ ግምጃ ቤት ማምጣትና ፈርኒቸር ዕቃዎችን በራሱ ወጪ ማገጣጠም የሚችል።

10. መስርያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጀ፡-ሞባይል ቁጥር -0916172339 ወይም 0911136817

በኦሮሚያ ክልል የምዕራብ ጉጂ ዞን ቀርጫ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender