Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Land Bureau (የኦሮሚያ መሬት ቢሮ)
  • Address ሳርቤት አደባባዩን ዞሮ ወደ ቄራ መሄጃ ዋናው አስፓልት 200 ሜትር ላይ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስሪያ ቤቶች ቅጥር ግቢ ውስጥ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0910622700
  • Websitehttps://oromialand.et/
  • Deadline21 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security250,000.00
  • opening date2025-09-21 00:00:00
  • Categories Spare Parts

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር NCB/02/2018 የኦሮሚያ መሬት ቢሮ ለመስሪያ ቤቱ የመኪና ዕቃ (Spar part) ከህጋዊ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Oromia Land Bureau (የኦሮሚያ መሬት ቢሮ)


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር NCB/02/2018 የኦሮሚያ መሬት ቢሮ ለመስሪያ ቤቱ  የመኪና ዕቃ (Spar part) ከህጋዊ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የሚከተሉትን መሥፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል::

  • ድርጅቶች የዘመኑን ግብር የከፈሉና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና ውል ገብቶ በታባለው ጊዜ ውስጥ መኪና ዕቃ (Spar part) መቅረብ የሚችል መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር / TIN NO/ ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር/ 100/አንድ መቶ / በመከፈል በኦሮሚያ መሬት ቢሮ 3ኛ ፎቅ ፋይናንስ ክፍል መግዛት ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  • የጨረታ ማሰከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ለመወዳደር ዋጋ 250,000.00 (ሁለት መቶሃምሳ ሺህ) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የእቃዎቹን የዋጋ ዝርዝር በጨረታ ማወዳደሪያ ሃሳብ ላይስማቸውን፤ፊርማቸውንና _ አድራሻቸውን _ በማሰፈርና ማህተም በማድረግ የጨረታ ዶክመንት ኦርጅናልና ኮፒውን የፋይናንሻል እና ቲክኒካል ዶከመንት በተለያየ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  • ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም በይገኙም መስከረም 11/1/2018 ዓ.ም ከቀኑ በ7፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ8፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  • የጨረታ ሣጥኑ ከታሸገ ወይም ከተከፈተ በኋላ የሚቀርብ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  • የጨረታው አሸናፊ አካል በተቀመጠው ጊዜ ውስጥ ዕቃውን ጨርሶ ማስረከብ የሚችል፡፡
  • መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር መጠቀም ይችላሉ ::

0910622700/0919519951       /0946653304/094944572/

አድራሻ ፡-ሳርቤት አደባባይን ዞሮ ወደ ቄራ መሄጃ ዋናው አስፋልት 200 ሜትር ላይ የኦሮሚያ ከልላዊ መንግስት መስሪያ ቤቶች ቅጥር ግቢ ውስጥ

የኦሮሚያ መሬት ቢሮ   

Save Tender