በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን በሞጃና ወደራ ወረዳ የሰላድንጋይ አጠ/2ኛ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ፤ የህንፃ ቁሳቁሶች አላቂ የፅህፈት መሳሪያ የቤተ ሙከራ ቁሳቁሶች የስፓርት ማቴሪያሎች የፅዳት ቁሳቁሶች በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአብክመ ጤና ቢሮ አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ እቃ ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘረውና በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ በግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ ለመግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ከዚህ በታች በቀረበው ዝርዝር መሰረት የሚያቀርቡበትን ዋጋ ሞልቶ በመወዳደር አሸናፊ የሆነው ድርጅት ውል በመያዝ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
Amhara Bank S.C invites all interested bidders by this local competitive bid for the supply of the following;
በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት አመት ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት ለተማሪዎች ምግብ ቤት ለምግብ ዝግጅት ስራ የምንጠቀምባቸው እቃዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአ/ብ/ክ/መንግስት በደ/ወሎ ዞን የደሴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ለ/መቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን በአጣዬ ከተማ አስተዳደር በኤፌሶን ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለከተማው የውሃ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የቢሮ ዕቃዎችና የፅህፈት መሳሪያ ፣ የሰራተኛች ጥቅማጥቅም፤ የፅዳት መገልገያ ዕቃዎች ፤ ደንብ ልብስ ብትን ጨርቅና የተዘጋጁ ልብሶች እና የቧንቧ መገጣጠሚያ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
32A 3phase breaker የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
Electric supplies
Procurement Of Titer & Circle Stamp
gOLD DRAGON BALE 2 METABIA CM RIZIMET
Procurement of Refreshment ( የምርምርና ቴ/ሽግም/ፕሬዚዳንት )
ለዩኒቨርስቲዉ ቢሾፍቱ ባስ /2014/ መለዋወጫ እቃ…
Requisition of building material/ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ግብዓት አሸዋ፤ ጠጠር ፤ድንጋይ 2/
stationary
UTP CAT 6
የኘሮጀክት የውጭ የኦዲት አገልግሎት (External Audit) ግዥ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጤና ቢሮ ከመደበኛ የተገኘ የበጀት ድጋፍ በክልሉ ስር ለሚገኙ ጤና ተቋማት እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የህክምና መሳሪያ በግልፅ በጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾኛ መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።
Surface Pump
Procurement Of Refreshment (ሻይ ቡና አገልግሎት ለኢንፎርማቲክስ ኮሌጅ )
በድጋሜ የወጣ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የልብስ ሳሙና ባለ 250 ግራም ግዥ