የተለያየ የዛፍ ዘር እና Polytube ግዥ
ሴራሚክ `ግዥ
የመኪና ባትሪ እና ሰፔርፓርት ግዥ
የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
ሳይንስ ኮሌጅና ማሪታይም አካዳሚ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
Procurement of car rent ፒካፕ ዳብል ጋቢና-1
የወተት ላም መኖ
procurement of Office poster
Refreshment
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሰላድንጋይ ከተማ መሪ መዘጋጃ ቤትና በወረዳው ውስጥ ላሉ ቀበሌዎች ለመንገድ ስራ የሚያገለግሉ የተለያዩ ማሽኖችን /ዶዘር፤ ግሬደር፤ ሮሎ፤ ሎደር የመሳሰሉትን/ በመከራየት አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል።
በአብክመ በዋግ ኸምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የደሀና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት በሬድ ፕላስ በጀት የችግኝ ፕላስቲክ /ፖሊታቲዩብ/፤ በመደበኛ በጀት ላይ ጤና ባለሙያ ጋውን የሚሆን ብትን ልብስ እንዲሁም በሰቆጣ ዲክላሬሽን በጀት ምንጭ ሎት 1 022 ቀበሌ/ቅጥማንእጅ ጉድጓድ እና 023 ቀበሌ አቲኑ ምንጭ ጥገና፣ ሎት 2 019 ቀበሌ በርበሬ ወንዝ ምንጭ ጥገና እና ዐ24 ቀበሌ/እበላ ምንጭ ጥገና፣ ሎት 3 026 ቀበሌ አርምዚ ምንጭ እና ደሪኑ መ/ ጥልቅ ጉድጓድ እና 027 ቀበሌ ባቡ ምንጭ ጥገና እና ፣ ሎት 4 021 ቀበሌ ጠማናቆ እና በርበሬ ወንዝ ምንጭ ጥገና/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ ማሰራት ይፈልጋል። ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች፤ የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑ ይጋብዛል።
ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የበሬ ስጋ ግልፅ ጨረታ ግዥ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ቴክ/ሙያ ኮሌጅ በበጀት አመቱ ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውሉ በርካታ ከዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች የንግድ ዘርፎች / የሚገኙ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል።
የንፅህና ቁሳቁሶች ግዥ ሲ.ቢ.አር. ፕሮግራም Cereberal Palcy Africa (CPA) ፕሮጀክት
የጽፈት መሳሪያ
አንደኛ ድረጃ መሰተግዶ
The Amhara National Regional State Water and Energy Bureau now invites sealed Bids from eligible Bidders for:
The Amhara National Regional State South Gondar zone Dera woreda Finance Office now invites eligible bidders, who have water works construction license grade WWC- 5/ five and above for the construction of the following small scale irrigation projects.
Procurement of የመርጃና ኔትዎርክ ደህንነት መጠበቂያ (Palo Alto firewalls) የመጠቀሚያ ፍቃድ እድሳት (license renewal)
በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ማማ ምድር ወረዳ የሞላሌ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የ2017 በጀት አመት የሚያስፈልጉ ግዥዎችን መግዛት ስለፈለገ ማለትም ሎተ1፡- የፅህፈት መሳሪያ ሎት2፡- ጎማና ከነመዳሪ፤ ሎት3፡- ደንብ ልብስ፤ ሎት4፡- የህትመት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።